Fana: At a Speed of Life!

በምሥራቅ ወለጋ ዞን ከ114 ሚሊየን በላይ የቡና ችግኝ ተዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጪው ክረምት የሚተከል ከ114 ሚሊየን በላይ የቡና ችግኝ መዘጋጀቱን የምሥራቅ ወለጋ ዞን የእርሻና የተፈጥሮ ሀብት ልማት ጽህፈት ቤት ገለጸ፡፡ ምስራቅ ወለጋ  ለቡና ልማት ተስማሚ የአየር ንብረትና አመቺ ስነ ምህዳር ያለው ዞን እንደሆነ…

የገቢዎች ሚኒስቴር  ከ 900 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የዓይነት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  የገቢዎች ሚኒስቴር በተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ አደጋ የተጎዱ ወገኖችን ለማገዝ የሚውል ከዘጠኝ መቶ ሚሊን ብር በላይ የሚገመት የዓይነት ድጋፍ አደረገ። ሚኒስቴሩ  “የህዝብን ሀብት ለህዝብ፤ ለወገን ደራሽ ወገን ነው”  መርህን በመከተል የተለያዩ…

የማምረቻ ተቋማት የሚያጋጥማቸውን የሃይል አቅርቦት ችግር መፍታት ያስችላል የተባለ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የማምረቻ ተቋማት የሚያጋጥማቸውን የሃይል አቅርቦት ችግር መፍታት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ በንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የአግሮ- ፕሮሰሲንግና ፋርማሲዩቲካል…

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጠ/ሚ ዐቢይ ለተማሩባቸው ትምህርት ቤቶች የ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለተማሩባቸው ሁለት ትምህርት ቤቶች 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚያወጡ የትምህርት መርጃ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። ድጋፍ የተደረገላቸው ትምህርት ቤቶች የበሻሻ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤትና አጋሮ…

ምክር ቤቱ እየተሻሻለ የቆየውን የንግድ ህግ ረቂቅ አዋጅ አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ34 ዓመታት እየተሻሻለ የነበረው የንግድ ህግ ረቂቅ አዋጅ ዛሬ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤተር ጸደቀ፡፡ ረቂቅ አዋጁ ላለፉት 62 ዓመታት በስራ ላይ የነበረውና ከ1979 ዓ.ም ጀምሮ ማሻሻያ ሲደረግበት ቆይቶ በተለያየ ምክንያት ሳይቋጭ መቆየቱ…

የጉሙሩክ ሂደቱን ሳይጠብቁ ሃገር ውስጥ ገብተው ከተሸጡ እቃዎች ከ82 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሞጆ ጉሙሩክ ወደብ የጉሙሩክ ስነ ስርአት ሂደቱን ሳይጠብቁ ከውጭ ሃገር የገቡ 68 ኮንቴነር እቃዎች ተሸጠው 82 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር ታክስና ቀረጣቸው ገቢ ተደረገ። ሮኒክስ፣ የፋብሪካ ጥሬ እቃዎችና የግንባታ ግብአቶች የሚገኙበት…