Fana: At a Speed of Life!

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ የፖሊዮ ክትባት ከነገ ጀምሮ እስከ መጋቢት 20 እንደሚሰጥ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ዕድሜያቸው ከ5 ዓመት በታች ለሆኑ ህጻናት የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ ከነገ ጀምሮ እስከ መጋቢት 20 እንደሚካሄድ የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ አቶ ፈቃዱ ረጋሳ ዘመቻውን አስመልክተው እንደገለጹት፣ የክትባት…

የፕሬዚዳንት ጆ  ባይደን መልዕክተኛ  ሴናተር ክሪስ ኩንስ በኢትዮጵያ ትልቅ ለውጥ እንደሚኖር አመለከቱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን መልዕክተኛ ሆነው ኢትዮጵያ መጥተው የነበሩት ሴናተር ክሪስ ኩንስ በኢትዮጵያ ትልቅ ለውጥ እንደሚኖር የሚያመላክቱ ተስፋ ሰጪ ሁኔታዎች መኖራቸውን አመለከቱ። በኢትዮጵያ ትግራይ ክልል ያለውን ተጨባጭ ሁኔታ በተመለከተ…

በኦሮሚያ እና ደቡብ ክልሎች በመሰረታዊ የፍጆታ እቃዎች ላይ የተፈጠረውን የዋጋ ንረት ለማረጋጋት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመሰረታዊ የፍጆታ እቃዎች ላይ የተፈጠረውን የዋጋ ንረት ለማረጋጋት ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በቅንጅት እየሰሩ መሆኑን የኦሮሚያ እና ደቡብ ክልሎች ንግድ ቢሮዎች ገልጸዋል፡፡ በኦሮሚያ ክልል ንግድ ቢሮ የንግድ ውድድር እና ሸማቾች…

በቱሪዝም ዘርፍ የፋይናንስ ተቋማት ሚና በሚል ውይይት እየተካሄደ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱሪዝም ዘርፍ የፋይናንስ ተቋማት ሚና በሚል ውይይት እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በመርሀ ግብሩ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴርን ጨምሮ የመንግስት ተቋማት ሃላፊዎች ተሳትፈዋል፡፡ በተጨማሪም ከተለያዩ ቱሪዝም መስክ የመጡ ባለሙያዎች፣ በሀገሪቱ የሚገኙ…

ሰሜን ኮሪያ የተመድን ውሳኔ ችላ በማለት የሚሳኤል ሙከራ አደረገች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ ሁለት የሚሳኤል ሙከራዎችን አደረገች፡፡ ሚሳኤሉ ወደ ጃፓን ባህር ክልል የተደረገ መሆኑ ተሰምቷል፡፡ የአሁኑ ሙከራ ከዚህ ቀደም የተባበሩት መንግስታት የጸጥታው ምክር ቤት ያሳለፈውን ውሳኔ ወደ ጎን በማለት የተካሄደ ነው ተብሏል፡፡…

በኑሮ ውድነት መንስኤና የመፍትሄ ሀሣቦች ዙሪያ ያተኮረ ሀገር አቀፍ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በኑሮ ውድነት መንስኤና የመፍትሄ ሀሣቦች ዙሪያ ያተኮረ ሀገር አቀፍ መድረክ እያካሄደ ነው። በውይይቱ ላይ የኑሮ ውድነት መንስኤዎችን የተመለከቱ የመነሻ ጽሁፎች ቀርበው ውይይት እየተደረገባቸው ነው፡፡ በመድረኩም…

የአውሮፓ ህብረት ከኢትዮጵያ ጋር ላለው ስትራቴጂክ አጋርነት ልዩ ቦታ እንደሚሰጥ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት ከኢትዮጵያ ጋር ላለው ስትራቴጂክ አጋርነት ልዩ ቦታ እንደሚሰጥ አስታወቀ፡፡ የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሽዴ ከአውሮፓ ህብረት ኮሚሽነር የዓለም አቀፍ አጋርነት ኮሚሽነር ዩታኧርፕላይነ እና ከህብረቱ ኮሚሽነር የቀውስ አስተዳደር…