Fana: At a Speed of Life!

አቶ ደመቀ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብና ተያያዝ ጉዳዮች ላይ በሱዳንና ደቡብ ሱዳን የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ደመቀ መኮንን በሱዳንና ደቡብ ሱዳን የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ በሆኑት አምባሳደር ዶናልድ ቡዝ የተመራ ልዑክ ጋር መክረዋል። አቶ ደመቀ ለልዑካን ቡድኑ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ…

አፍሪካ እና ሩሲያ ባህላዊ ትስስራቸውን መልሰው በመገንባት ወዳጅነታቸውን ማጠናከር ይገባቸዋል – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ እና ሩሲያ ባህላዊ ትስስራቸውን መልሰው በመገንባት ወዳጅነታቸውን ማጠናከር እንዳለባቸው የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ “የሩሲያ-አፍሪካ፣ ባህልን መልሶ መገንባት” በሚል መሪ ሃሳብ…

አምባሳደር ነቢል ማህዲ የሹመት ደብዳቤያቸው ለደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት  ሳልቫ ኪር ማያርዲት አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በደቡብ ሱዳን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. መንግስት ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሆነው የተሾሙት አምባሳደር ነቢል ማህዲ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት አቀረቡ። ባለሙሉ ስልጣኑ አምባሳደሩ የሹመት ደብዳቤያቸውን…

ዋልያዎቹ ማዳጋስካርን 4 ለ 0 በማሸነፍ የደረጃ ሰንጠረዡን መምራት ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የወንዶች ብሄራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ማዳጋስካርን 4 ለ0 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸንፏል። በባህርዳር ዓለም አቀፍ ስታድየም በተካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ዋልያዎቹ ኮቲዲቫር ከኒጀር የሚያደርጉት ጨዋታ ውጤት…

295 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ አገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 295 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ጂዳ ከተማ ወደ አገራቸው መመለሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከሌሎች ተባባሪ አካላት ጋር በመቀናጀት በተለያዩ አገራት በችግር ላይ የሚገኙ ዜጎችንን ወደ አገራቸው ለማስመለስ ሰፊ ስራ…

ኢትዮጵያ ነጠብጣብ (ቅንጣት) ንጥረ ነገርን በአውሮፕላን በመርጨት ደመና አዝንባለች – ሚኒስቴሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራት የዝናብና ውሃ እጥረታቸውን ለመፍታት ከከርሰ ምድር ውሃ ቁፋሮ እስከ ደመና ማዝነብ የደረሱ የተለያዩ አማራጮችን እንደሚጠቀሙ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታውቋል። ደመና ማዝነብ እየተለመደ የመጣ የሳይንስ ግኝት ነው ያለው ሚኒስቴሩ…