ዓለምአቀፋዊ ዜና የኬንያ ላሙ ወደብ በመጪው ሰኔ ወር ለኢትዮጵያ አገልግሎት መስጠት ይጀምራል Abrham Fekede Mar 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያ ላሙ ወደብ በመጪው ሰኔ ወር ለኢትዮጵያ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር ተገለጸ፡፡ የላፕሴት ፕሮጀክት ሊቀመንበር ሜጀር ጀነራል ቲቱሱ ኢቡይ በሰኔ ወር ከኢትዮጵያ ዕቃ ማጓጓዝ እንደሚጀምር አስታውቀዋል፡፡ ሊቀመንበሩ ቀሪ ስራዎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ሙሉ ሰለሞን ለጀርመን ፓርላማ አባላት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ገለጻ ሰጡ Tibebu Kebede Mar 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጀርመን የኢትዮጵያ አምባሳደር ሙሉ ሰለሞን በጀርመን ፓርላማ የኢኮኖሚና ልማት ትብብር ኮሚቴ አባላት በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በበይነ መረብ ገለጻ ሰጥተዋል፡፡ በዚህ ወቅት በትግራይ ክልል ስለተካሄደው የህግ ማስከበር ዘመቻ፣ የታላቁ…
የዜና ቪዲዮዎች የአዲሱ ክልል የህዝበ ውሳኔ ምርጫ ዝግጅት ምን ደረጃ ላይ ነው? Meseret Awoke Mar 24, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=mpxUfHLGedI
የዜና ቪዲዮዎች የአስተዳደር ወሰን፣ ማንነትና ራስን በራስ የማስተዳደር ሲምፖዚየም Meseret Awoke Mar 24, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=HFz5ITOjxys
የሀገር ውስጥ ዜና ምርጫውን ለመታዘብ 155 የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ተመዝግበዋል Abrham Fekede Mar 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምርጫውን ለመታዘብ 155 የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ተመዝግበው 36 ድርጅቶች በ1ኛ ዙር ፍቃድ ማግኘታቸው ተገልጿል። በስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ ለመታዘብ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የመዘገባቸው የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች በዘርፉ በሚሰማሩበት ወቅት…
የዜና ቪዲዮዎች በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የተከሰተው ችግር እና አሁናዊ ሁኔታ ምን ይመስላል? Meseret Awoke Mar 24, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=mGupZiD_BNM
የሀገር ውስጥ ዜና በአስፈፃሚ አካላት የሚደርሱ አስተዳደራዊ በደሎች መፍትሄ እንዲያገኙ በማድረግ ሂደት ችግሮች እየገጠሙት መሆኑን ዕንባ ጠባቂ ተቋም ገለጸ Abrham Fekede Mar 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አንዳንድ አስፈፃሚ አካላት በዜጎች ላይ የሚያደርሱትን አስተዳደራዊ በደል ለማስተካከል የሚቀመጡ መፍትሔዎችን ተግባራዊ በማድረግ በኩል ችግሮች እየገጠሙት መሆኑን የኢትዮጵያ ህዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም አስታወቀ፡፡ ተቋም ይህንን ያስታወቀው የ10 ዓመት…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳ በአዳማ ከተማ በ168 ሄክታር መሬት ላይ የለማ የስንዴ ማሳን ጎበኙ Tibebu Kebede Mar 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ በአዳማ ከተማ በ168 ሄክታር መሬት ላይ የለማን የስንዴ ማሳን ጎበኘ፡፡ የስንዴ ማሳው በመስኖ የለማ መሆኑን የአዳማ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ኃይሉ ጀልዴ ገልጸዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶ/ር ሊያ ታደሠ ወቅታዊ የኮቪድ 19 ሁኔታን አስመልክቶ ከኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የበላይ ጠባቂ አባቶች ጋር ተወያዩ Abrham Fekede Mar 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሠ ወቅታዊ የኮቪድ 19 ሥርጭትና እንደ ሀገር እያደረሠ ስላለው ተጨባጭ ጉዳት አስመልክቶ ከኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የበላይ ጠባቂ አባቶች ጋር ተወያዩ። የኮቪድ 19 እንደ ሀገር የከፋ ጉዳት እያደረሠና…
የሀገር ውስጥ ዜና በምስራቅ ጎጃም ዞን የ20 ቀን ህፃንን ጨምሮ እናትና ሶስት ልጆቿ በእሳት አደጋ ህይወታቸው አለፈ Tibebu Kebede Mar 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ጎጃም ዞን ደብረ ኤልያስ ወረዳ ጎፍጭማ ቀበሌ የ20 ቀን ህፃንን ጨምሮ እናትና ሶስት ልጆቿ በእሳት አደጋ ህይወታቸው አለፈ። የእሳት አደጋው ወይዘሮ ሰገድ ይቴ በተባሉ እናት መኖሪያ ቤት በትናንትናው ዕለት ከቀኑ 9 ሰዓት ከ30 አካባቢ…