Fana: At a Speed of Life!

የመጀመሪያው የትራንስፖርት ኢንቨስትመንት ጉባዔ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው የትራንስፖርት ኢንቨስትመንት ጉባዔ ተካሄደ፡፡ ጉባዔው በኢትዮጵያ ሲካሄድ በዓይነቱ የመጀመሪያው ሲሆን፤ የትራንስፖርት ሚኒስቴር ካዘጋጀው የ10 ዓመት መሪ ዕቅድ ጋር ተጣጥሞ የሚካሄድ ነው ተብሏል፡፡ በጉባዔው ላይ ፕሬዚዳንት…

“ያለማስክ መንቀሳቀስ ጠጥቶ እንደማሽከርከር ነው” የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በወቅታዊ የኮቪድ 19 ሁኔታ ዙሪያ የጤና ሚኒስቴርና የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን በጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በጋዜጣዊ መግለጫው ወቅት እንደተናገሩት÷ እስካሁን ባልታየ መልኩ በአንድ ቀን ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው…

የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሕጋዊ ሰውነት እንዲኖረው ምክክር እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሕጋዊ ሰውነት ኖሮት ነጻና ገለልተኛ ተቋም ሆኖ እንዲንቀሳቀስ ምክክር እየተደረገ ነው። ምክር ቤቱ በዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርቱ ላይ እንዲሁም በረቂቅ የጋራ ምክር ቤቱ የቃል ኪዳን ሰነድ ማሻሻያና ተያያዥ…