የሀገር ውስጥ ዜና በወጪ ንግድ ባለፉት ስድስት ወራት 21 በመቶ እድገት ተመዝግቧል – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ Abrham Fekede Mar 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የወጪ ንግድ ባለፉት ስድስት ወራት 21 በመቶ እድገት ማስመዝገቡን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሰጡት ምላሽ የኤክስፖርት ዕድገቱ ባለፉት 20 ዓመታት ከተመዘገበው እንደሚልቅ ነው…
ፋና 90 በድሬዳዋ ከተማ ኮቪድ-19ን በመከላከል ረገድ Meseret Awoke Mar 23, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=iDRsPkx6sGs
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ የማህበር ቤት ፈላጊዎችን ምዝገባ ሊያካሂድ ነው Feven Bishaw Mar 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ የማህበር ቤት ፈላጊዎችን ምዝገባ ሊያካሂድ መሆኑን አስታወቀ፡፡ በምዝገባው ተጠቃሚ የሚሆኑት በ2005 ዓ.ም በ20/80 እና በ40/60 የቤት ልማት…
ፋና 90 የኮቪድ-19 ወረርሽኝ እና የቲቢ በሽታ Meseret Awoke Mar 23, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=Kwb4jU7vtOg
የሀገር ውስጥ ዜና የቲቢ በሽታ ይገኝባቸዋል ተብሎ ከሚታሰቡ 157 ሺህ ሰዎች 29 በመቶ ያህሉ ወደ ህክምና አልመጡም- ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ Feven Bishaw Mar 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 15ኛው አመታዊ የቲቢ ምርምር ጉባኤና በዓለም ለ39ኛ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ24ኛ ጊዜ የሚከበረው የዓለም ቲቢ ቀን መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ መድረኩ “የቲቢ በሽታን ለመግታት ጊዜው አሁን ነው! “በሚል መሪ ቃል ነው እየተካሄደ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና የኮሪያ ዓለም አቀፍ የትብብር ኤጀንሲ የ32 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ Tibebu Kebede Mar 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና የኮሪያ ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ የ32 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሮ ያስሚን ዎሃብረቢ እና በኢትዮጵያ የኮሪያ ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ ዳይሬክተር ዶንግ ሆ ኪም…
የሀገር ውስጥ ዜና በአርባ ምንጭ ከተማ ሲኤቻ ገበያ የተከሰተው የእሳት አደጋ በቁጥጥር ሥር መዋሉ ተገለፀ Feven Bishaw Mar 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአርባ ምንጭ ከተማ ሲኤቻ ገበያ ምክንያቱ ባልታወቀ ሁኔታ የተከሰተው የእሳት አደጋ የአካባቢው ህብረተሰብ ባደረገው ከፍተኛ ርብርብ በቁጥጥር ሥር ሊውል መቻሉ ተገለፀ፡፡ የእሳት አደጋው ትናንት ምሽት 3 ሰዓት አከባቢ በአርባ…
የዜና ቪዲዮዎች አርሶ አደሩ እና ቤተሰቡ ተጠቃሚ ለማድረግ በተዘጋጀዉ መመሪያ ዙሪያ የተሰጠ መግለጫ Meseret Awoke Mar 23, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=232al6Ol6TU
የዜና ቪዲዮዎች 6ኛው ምርጫ እና አካል ጉዳተኝነት Meseret Awoke Mar 23, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=-RkC6f4hcEo