Fana: At a Speed of Life!

ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣የትምህርት ሚኒስትር ዶክተር ጌታሁን መኩሪያ እና ሌሎች ኃላፊዎች ከመምህራን ጋር ውይይት አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ እና የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ መለሰ አለሙ ከተለያዩ ክፍለ ከተሞች ከተውጣጡ መምህራን ጋር ውይይት አካሂደዋል። ከመምህራን ጋር…

አቶ ደመቀ መኮንን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ወደ ቱርክ ሊያቀኑ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ወደ ቱርክ ሊያቀኑ ነው፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በቱርክ ለሁለት ቀናት የሚያደርጉትን ጉብኝት ነገ ይጀምራሉ ተብሏል፡፡ በቆይታቸውም በሁለቱ ሃገራት…

በጎንደር 2ኛው አገር አቀፍ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በደማቅ ሁኔታ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር 2ኛው አገር አቀፍ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በደማቅ ሁኔታ ተካሄዷል። 2ኛው አገር አቀፍ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች በድምቀት መካሄዱን ቀጥሏል። በጎንደር ከተማ በተካሄደው የአካል ብቃት እንቅስቃሴ…

የሐረማያ ዩኒቨርስቲ የዘንድሮ ተመራቂ ተማሪዎች ከሁለት ሚሊዮን ብር በላይ በሚገመት ያከናወኑዋቸው ፕሮጀክቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረማያ ዩኒቨርስቲ የህክምናና ጤና ሳይንስ የዘንድሮ ተመራቂ ተማሪዎች በሀረሪ ክልል ከሁለት ሚሊዮን ብር በላይ በሚገመት ያከናወኖቸው ፕሮጀክቶች ተመረቁ። "ለማህበረሰባች ለመክፈል ዝግጁ ነን" በሚል መርሃግብር 355 የጤና ተመራቂ ተማሪዎች በሃረሪ…

ትራምፕን ለመክሰስ የአሜሪካ ሴኔት አብላጫ ድምጽ ማግኘት አልቻለም ተባለ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ሴኔት የቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕን አመጽ አነሳስተዋል በሚል ለመክሰስ ያደረገው ጥረት አብላጫ ድምጽ ሳያገኝ መቅረቱ ተነገረ፡፡ ሆኖም ሴኔቱ ትራምፕን ለመክሰስ ከ100 አባላቱ ውስጥ ሁለት ሦስተኛ ድምጽ ያስፈልገው ነበር…

የስራ ፈላጊዎችና የስራ ሁኔታን ታሳቢ ያደረገ ዘመናዊ የምዝገባ ስርዓት ሊዘረጋ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የስራ ስምሪት አሰራርን ታሳቢ ያደረገ ዘመናዊ የስራ ፈላጊዎችና የስራ ሁኔታ ምዝገባ ስርዓት ሊዘረጋ መሆኑን የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የክልል ቢሮዎችም ይህን ታሳቢ አድርገው እንዲሰሩ ጠይቋል። ዝቅተኛ የደሞዝ መጠንን…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የአምቦ-ጉደር እና ሸነን-ሰዮ የአስፋልት መንገድ ኘሮጀክት ግንባታን አስጀመሩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  ጠቅላይ ሚስትር ዐቢይ አሕመድ 110 ኪ.ሜ ርዝመት ያለውን የአምቦ-ጉደር እና ሸነን-ሰዮ የአስፋልት መንገድ ኘሮጀክት ግንባታ በዛሬው ዕለት አስጀምረዋል። ለመንገዶቹ ግንባታ በአጠቃላይ 4 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር ተመድቧል፡፡ የግንባታው ሙሉ…

ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ በርካታ ጀግኖችን ያፈራ ዞን ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ በርካታ ጀግኖችን ያፈራ ዞን መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ፥ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፥ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው፣ የኦሮሚያ ክልል…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የሻምቡ ባኮን የአስፓልት ኮንክሪት መንገድን መረቁ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የሻምቡ ባኮን የአስፓልት ኮንክሪት መንገድ በይፋ መርቀው ስራ አስጀመሩ። መንገዱ ከ60 ኪሎሜትር በላይ ርዝመት ያለው ነው። በተጨማሪም የሻምቡ ሀገምሳ የ95 ኪሎሜትር መንገድ ፕሮጀክት የማስጀመር ስነስርአትም…

የአውሮፓ ህብረት ልዑክ በትግራይ ክልል ሰብአዊ ድጋፍ እየቀረበ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት ልዑክ በትግራይ ክልል ሰብአዊ ድጋፍ እየቀረበ መሆኑን ገለጸ። የህብረቱ ልዑክ እና የፊንላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፔካ ሀቪስቶ በጉዳይ ላይ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ጋር አመርቂ ውይይት ማድረጋቸውን ገልጸዋል። ፔካ…