የአማራ ክልል በግንባታ ላይ የሚገኙ የመስኖ ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ እንደሚሠራ አስታወቀ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በግንባታ ላይ የሚገኙ ከፍተኛ እና መካከለኛ የመስኖ ፕሮጀክቶች ተጠናቅቀው ለታለመላቸው ዓላማ እንዲውሉ የአማራ ክልል መንግሥት በትኩረት እንደሚሠራ የክልሉ ርእሰ መስተዳድር አገኘሁ ተሻገር ተናገሩ።
በአማራ ክልል የሚከናወኑ የከፍተኛና መካከለኛ…