Fana: At a Speed of Life!

በ24 ሰዓት ውስጥ አራት ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገንዘብ አባዝተን እንሠጣለን በማለት ሲያጭበረብሩ የነበሩ ሁለት ካሜሮናውያንን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ፖሊስ…

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ከብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ጋር በመተባበር በ24 ሰዓት ውስጥ አራት ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ገንዘብ አባዝተን እንሠጣለን በማለት ሲያጭበረብሩ የነበሩ ሁለት ካሜሮናውያንን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ገለፀ፡፡…

ባይደን በሜክሲኮ የሚገኙ ጥገኝነት ጠያቂ ስደተኞች ወደ አሜሪካ እንዲገቡ ሊፈቅዱ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አስተዳደር በሜክሲኮ የሚገኙ በሺዎች የሚቆጠሩ ጥገኝነት ጠያቂ ስደተኞችን ወደ አሜሪካ እንዲገቡ ሊፈቅድ ነው፡፡ የአዲሱ ፕሬዚዳንት አስተዳደር በሜክሲኮ የሚገኙ ስደተኞችን ጉዳይ በማየት ወደ አሜሪካ የማስገባት ሂደት…

በትግራይ ክልል የአስቸኳይ ጊዜ የምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁሶች ስርጭት እንደቀጠለ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የአስቸኳይ ጊዜ የምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁሶች ስርጭት እንደቀጠለ ነው፡፡ እስካሁንም በ32  ወረዳዎች በሚገኙ 92 የስርጭት ጣቢያዎች እየተካሄደ መሆኑን የሰላም ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በተመሳሳይም ድጋፉ በክልሉ…

በኦሮሚያ የተለያዩ ከተሞች የፅዳት ዘመቻ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በሚገኙ የተለያዩ ከተሞች የፅዳት ዘመቻ ተካሄደ፡፡ የዜግነት አገልግሎት የፅዳት ዘመቻው ዛሬ ከጠዋቱ 12፡00 ጀምሮ በተለያዩ የዞንና የወረዳ ከተሞች መፈፀሙ ተገልጿል፡፡ በኦሮሚያ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ…

የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎችን አስመረቁ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅማ ዩኒቨርሲቲ፣ ቀብሪ ደሀር ፣ ወለጋ እና አርሲ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቻቸውን አስመረቁ፡፡ ጅማ ዩኒቨርስቲ እና ወለጋ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች አስመርቀዋል፡፡ ጅማ ዩኒቨርስቲ በሁለተኛ ዙር በተለያዩ…

የሁርሶ ኮንቲንጀንት ማሠልጠኛ ት/ቤት የ15ኛ ሞተራይዝድ ሠላም አስከባሪ ሻለቃን አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ጦሯን ለዓለም አቀፍ የሠላም ማስከበር ተልዕኮ ማዝመቷን አጠናክራ እንደምትቀጥል የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሁርሶ ኮንቲንጀንት ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት የ15ኛ ሞተራይዝድ ሠላም አስከባሪ ሻለቃን ዛሬ አስመርቋል፡፡ ሕግን…

ተመድ እና አሜሪካ በትግራይ ክልል ለሚደረገው የመልሶ ግንባታ እና ሰብአዊ ድጋፍ አቅርቦት ከመንግስት ጋር ለመስራት ቁርጠኛ መሆናቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት እና አሜሪካ በትግራይ ክልል ለሚደረገው የመልሶ ግንባታ እና ሰብአዊ ድጋፍ አቅርቦት ከኢፌዴሪ መንግስት ጋር በጋራ ለመስራት ቁርጠኛ መሆናቸውን ገለጹ። የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሀፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ እና…

የምስራቅ ኢትዮጵያ አጎራባች ክልሎች ገለልተኛ የመንግሥት ተቋማት በሚፈጠርበት ሁኔታ በጅግጅጋ ከተማ እየመከሩ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ ኢትዮጵያ አጎራባች ክልሎች ገለልተኛና ከፖለቲካ ነጻ የሆኑ የህዝብ አገልግሎት ሰጭ ተቋማት በሚፈጠርበት ሁኔታ የሚወያዩበት መድረክ በሶማሌ ክልል ርዕሰ መዲና በጅግጅጋ ከተማ ተጀመረ። በምክክር መድረኩ ላይ የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽንና…