የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ ተሽከርካሪዎች ላይ ወንጀል ሲፈፅሙ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ ተሽከርካሪዎች እና አሽከርካሪዎቻቸው ላይ ወንጀል ሲፈፅሙ የነበሩ ስምንት ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
ተጠርጣሪዎቹ በአዲስ አበባ በተለያዩ ክፍለ ከተሞች…