Fana: At a Speed of Life!

የሸማቾች መብት ጥበቃ ማኅበር በአዲስ አበባ ደረጃ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ዓለም አቀፉን የሸማቾች መብቶች ጥበቃ ቀን ዛሬ ሲያከብር፤ በአዲስ አበባ ደረጃ የሸማቾች መብት ጥበቃ ማኅበርም በይፋ ተመስርቷል። የማኅበሩ መመስረት በነጋዴውና በሸማቹ መካከል መልካም ግንኙነት በመፍጠር ፍትሃዊ የንግድ…

296 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሃገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 296 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ጂዳ ተመልሰዋል። ኢትዮጵያውያኑ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ተወካይ አቀባበል እንዳደረጉላቸው ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…

አቶ ስብሃት ነጋና ዶ/ር አዲስ አለም ባሌማን ጨምሮ በ42 ተጠርጣሪዎች ላይ ዓቃቤ ህግ የቅድመ ምርመራ ምስክሮችን አቀረበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ ስብሃት ነጋና ዶክተር አዲስ አለም ባሌማን ጨምሮ በ42 ተጠርጣሪዎች ላይ ዐቃቤ ህግ የቅድመ ምርመራ ምስክሮችን አቀረበ፡፡ የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ባሳለፍነው ሳምንት አቶ ስብሃት ነጋን ጨምሮ ሌሎች ተጠርጣሪዎች ላይ የቅድመ…

በግለሰብ ቤት ተከማችቶ የነበረ የጦር መሳሪያ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን በግለሰብ ቤት ተከማችቶ የነበረ የጦር መሳሪያ ተያዘ፡፡ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በጭኮ ከተማ አስተዳደር እና በሀዋሳ ከተማ ታቦር ክፍለ ከተማ ነው የጦር መሳሪያ መያዙን የፌደራል ፖሊስ ወንጀል ኢንተለጀንስ…

እስከ ቀጣዩ ዓመት ታህሳስ ድረስ 20 በመቶ ዜጎችን የኮቪድ 19 ክትባት ለመከተብ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) እስከ ታህሳስ 30 2014 ዓ.ም  ባለው ጊዜ ውስጥ 20 በመቶ የሚሆኑ ዜጎች የኮቪድ 19 ክትባት  ለመከተብ እየሰራ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ይህንን ያስታወቁት የጤና ሚኒትር ዴኤታ ዶክተር ደረጃ ዱጉማ ናቸው፡፡ ሚኒስቴሩ ክትባቱን…

አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ ከሱዳን የስደተኞች ተጠባባቂ ኮሚሽነር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ ከሱዳን የስደተኞች ተጠባባቂ ኮሚሽነር ኢብራሂም አብደላ ጋር በሱዳን የሚገኙ ኢትዮጵያውን ስደተኞችን በተመከለተ መወያየታቸውን ገለጹ። አምባሳደር ይበልጣል ከኮሚሽነሩ ጋር በነበራቸው…

በጋምቤላ ክልል ኢታንግ ልዩ ወረዳ ንፋስ ቀለቀቅሎ የጣለ ዝናብ በሰው እና በንብረት ላይ ጉዳት አደረሰ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ኢታንግ ልዩ ወረዳ ፑኩሙ ቀበሌ ንፋስ ቀላቅሎ የጣለ ዝናብ በሰውና በንብረት ላይ ጉዳት ማድረሱ ተገልጿል፡፡ ከትናንት በስቲያ ምሽት 5 አካባቢ ንፋስ ቀላቀሎ የጣለው ዝናብ በሶስት ሰዎች ላይ ከባድና ቀላል ጉዳት ሲያደርስ፥ 55…

በእነ ሜጀር ጄኔራል ገብረመድህን ፍቃዴ ላይ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመከላከያ ኮሙዩኒኬሽን መምሪያ ሃላፊ በእነ ሜጀር ጄኔራል ገብረመድህን ፍቃዴ (ወዲ ነጮ) ላይ ክስ ተመሰረተ፡፡ ክሱን የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 1ኛ የፀረ ሽብርና ህገ መንግስት ጉዳዮች የወንጀል ችሎት መስርቷል፡፡…