የሀገር ውስጥ ዜና የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አንደኛው የፓርላማ የምርምር ኮንፈረንስ ተጀመረ Meseret Demissu Feb 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አንደኛው የፓርላማ የምርምር ኮንፈረንስ ̎ፓርላማ፣ ዴሞክራሲ እና ሰብዓዊ መብቶች ̎በሚል ርዕስ በመንግስታቱ ድርጅት የስብሰባ አዳራሽ በመካሄድ ላይ ነው፡፡ የምክር ቤቱ አፈ-ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ችግሮችና የመፍትሄ አቅጣጫዎች ላይ ውይይት እየተደረገ ነው Tibebu Kebede Feb 19, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ላይ እያጋጠሙ ባሉ ችግሮችና የመፍትሄ አቅጣጫዎች ዙሪያ ውይይት እየተደረገ ነው፡፡ በውይይቱ ላይ የፌደራልና የክልሉ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች እንዲሁም አልሚ ባለሃብቶች ተገኝተዋል፡፡ የአማራ ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ብልፅግና ፓርቲ የፓርቲውን የምርጫ መወዳደሪያ ምልክት እና ማኒፌስቶ ይፋ አደረገ Meseret Demissu Feb 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ብልፅግና ፓርቲ የፓርቲውን የምርጫ መወዳደሪያ ምልክት እና ማኒፌስቶ ይፋ አደረገ፡፡ የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አደም ፋራህ እና የሶማሌ ክልል ርዕሰመስተዳድር ሙስጠፋ ሙሁመድ በጋራ የሶማሌ ብልፅግና ፓርቲ የፓርቲውን የምርጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዋግኽምራ ዞን ነዋሪዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እና ሀገራዊ ለወጡን በመደገፍ ሰልፍ አካሄዱ Tibebu Kebede Feb 19, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰቆጣ ከተማና አካባቢው ነዋሪዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድና በእርሳቸው አመራርነት የመጣውን ሀገራዊ ለውጥ በመደገፍ ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ፡፡ ነዋሪዎቹ ለውጡን እንደግፋለን፣ ወደፊትም እንራመዳለን፣ ጁንታው በቆፈረው ጉድጓድ ራሱ…
የሀገር ውስጥ ዜና 84ኛው የሰማዕታት ቀን ታስቦ ዋለ Tibebu Kebede Feb 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በ84ኛው የየካቲት 12 ሰማዕታት መታሰቢያ ቀን ላይ በስድስት ኪሎ የመታሰቢያ ሀውልት በመገኘት የአበባ ጉንጉን አስቀምጠዋል። በተጨማሪም የአባት አርበኞች ማህበር ፕሬዚዳንት ልጅ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ ብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ Tibebu Kebede Feb 18, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ዛሬ ተከናውኗል፡፡ በምርጫ ማስጀመሪያ መርሃ ግብሩ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በአዲስ አበባ ያለውን የኑሮ ውድነትና…
ፋና 90 የገበታ ለሀገር ፕሮጀክቶች አንዱ የሆነው የወንጪ ፕሮጀክት እና የአምቦ ከተማ ነዋሪዎች ተስፋ Abrham Fekede Feb 18, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=kWw7V-O-OIs
ፋና 90 የሸማቾች ጥበቃ ባለስልጣን አለ ወይ? Abrham Fekede Feb 18, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=P7pPRoicNWE
ፋና 90 ኢትዮ ቴሌኮም የአራተኛውን ትውልድ የኢንተርኔት አገልግሎት ከአዲስ አበባ ከተማ ውጭ አስጀመረ Abrham Fekede Feb 18, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=6MnzEXCJwHQ
ፋና 90 በምርጫ ሂደት አከራካሪ ጉዳዮች እንዳያጋጥሙ መስራት እና ሲያጋጥሙ በመግባባት ለመፍታት መስራት ይገባል-የፖለቲካ ፓርቲዎች Abrham Fekede Feb 18, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=RfLnMCGn15o