Fana: At a Speed of Life!

ቦርዱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የስርዓተ-ፆታ አካታችነት ሀገራዊ ጥናት ላይ ከሲቪል ማህበራት ጋር እየተወያየ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የፖለቲካ ፓርቲዎች የስርዓተ-ፆታ አካታችነት ሀገራዊ ጥናት ላይ ከሲቪል ማህበራት ጋር እየተወያየ ነው። መጭውን ሀገራዊ ምርጫ ተከትሎ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በፖለቲካና ምርጫ የሴቶችን ተሳትፎ…

በሀገር ዓቀፍ ደረጃ እየተካሄደ ያለው የማህበረሰብ ተኮር የምክክር ሂደት በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች እንደቀጠለ ነው

አዲስ አበባ ፣ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀገር ዓቀፍ ደረጃ እየተካሄደ ያለው የማህበረሰብ ተኮር የምክክር ሂደት በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች መካሄዱ እንደቀጠለ ነው። በዛሬው እለት በአማራ ክልል በኮምቦልቻ እና በባህርዳር ከተማ ከተየያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች…

ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ከ1ሺህ 200 በላይ ተማሪዎችን አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ በሁለተኛው ዙር በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 1ሺህ 266 ተማሪዎች ዛሬ አስመረቀ። ዛሬ የተመረቁት ተማሪዎች በግብርናና ተፈጥሮ ሀብት፣ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ፣ በጤና ሳይንስ ኮሌጆች የሰለጠኑ መሆናቸው…

የደቡብ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤውን ነገ  ያካሄዳል

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ብሄሮች ብሄረሰቦች ህዝቦች ክልላዊ መንግስት  ምክር ቤት 5ኛ ዙር 6ኛ አመት የስራ ዘመን 3ኛ አስቸኳይ ጉኤውን ነገ  በሀዋሳ ከተማ ይካሄዳል። ምክር ቤቱ በጉባኤው  በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን  ያሳልፋል ተብሎ…

የጁንታው መሪዎች መያዝ በትግራይ ውስጥ ተስፋን አንግሷል – አቶ ነብዩ ስሁል

አዲስ አበባ ፣ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የጁንታው መሪዎች መያዝ በትግራይ ውስጥ ተስፋ ማንገሱን አቶ ነብዩ ስሁል የትግራይ ክልል ብልፅግና ፅህፈት ቤት ኃላፊ ገለጹ። የትግራይ ህዝብ ለዓመታት ስርዓቱ የሚገረሰስ በማይመስል ደረጃ ትልቅ ፕሮፖጋንዳ እየተነዛበትና አፈና እየተጫነበት…

የደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሌጅ ከ600 በላይ የልዩ ሀይል ፖሊሶችን አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሌጅ በዛሬው እለት ከ600 በላይ የልዩ ሀይል ፖሊሶችን አስመርቋል፡፡ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳ የደቡብ ፖሊስ ኮሌጅን ጎብኝተዋል፡፡ ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ…

ቱርክ በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎት እንዳላት ገለፀች

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል የተመራ ልዑክ በቱርክ ኢስታንቡል ከቱርክ ቢዝነስ ካውንስልና በኢትዮጵያ በተለያዩ ኢንቨስትመንት መስኮች ከተሰማሩ ባለሃብቶች ጋር ተወያይቷል፡፡ በውይይቱ የውጭ ምንዛሬ እጥረት፣ የጉምሩክ ቀረጥ፣…

ኢንስቲቲዩቱ ከሳተላይት የሚገኙ መረጃዎችን በአግባቡ ሥራ ላይ እንዲያውል ተጠየቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ስፔስ፣ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲቲዩት ከሳተላይት የሚገኙ መረጃዎችን በአግባቡ ሥራ ላይ ማዋል እንዳለበት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አሳሰበ፡፡ በምክር ቤቱ የሰው ሀብትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኢንስቲቲዩቱን የሥራ እንቅስቃሴ…

ፕሬዚዳንት ትራምፕ የካፒቶል ሂሉን ሁከት አነሳስተዋል በሚል እንዲከሰሱ ተወሰነ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የካፒቶል ሂሉን ሁከት አነሳስተዋል በሚል እንዲከሰሱ ውሳኔ ተላለፈ። የህግ መምሪያ ምክር ቤት እንደራሴዎች ፕሬዚዳንቱ ባለፈው ሳምንት የተከሰተውን የካፒቶል ሂል ሁከት በመምራት እንዲከሰሱ በአብላጫ ድምጽ…

የከተማ አስተዳደሩ ካቢኔ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ በመወያየት ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ትናንት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ በመወያየት ውሳኔዎችን አሳልፏል ። በዚሁ መሰረት ፦ 1- የኢትዮጵያ የልብ ህሙማን ህፃናት መርጃ ማዕከል ለታካሚ ህፃናት እና ቤተሰቦች ስቃይን ለመቀነስ…