በኢትዮጵያ ያለውን የህንድ የኢንቨስትመንት ተሳትፎ ማሳደግ ይገባል – አቶ ደመቀ መኮንን
አዲስ አበባ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ ያለውን የህንድ የኢንቨስትመንት ተሳትፎ ማሳደግ እንደሚገባ ጥሪ አቀረቡ፡፡
የኢትዮ ህንድ የቢዝነስ ፎረም በህንድ የሁለቱ ሃገራት ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎችና…