Fana: At a Speed of Life!

አለም አቀፉዊ ሴቶችን በሳይንስ ቀን ተከበረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)አለም አቀፉዊ ሴቶችን በሳይንስ ቀን በኢትዮጲያ ተከብሯል፡፡ "ሴት ሳይንቲስቶች ኮቪድ-19ን ለመዋጋት ግንባር ቀደም ናቸው" በሚል አለም አቀፋዊ መሪ ቃል መሰረት የኢትዮጲያ ስፔንስ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት አጋር አካላት ጋር በጋራ በመሆን…

የፖለቲካ ፓርቲዎች በምርጫ ቅስቀሳ ዘመቻ ወቅት ግጭት ቀስቃሽ የሆኑ የጥላቻ ንግግሮችንና አንድን ማህበረሰብ ከሌላው ማህበረሰብ የሚያቃርኑ ትርክቶችን ከማንሳት…

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፖለቲካ ፓርቲዎች በምርጫ ቅስቀሳ ዘመቻ ወቅት ግጭት ቀስቃሽ የሆኑ የጥላቻ ንግግሮች፣ ሃሰተኛ መረጃዎች እና አንድን ማህበረሰብ ከሌላው ማህበረሰብ የሚያቃርኑ ትርክቶችን ከማንሳት መቆጠብ እንዳለባቸው ምሁራን አሳሰቡ፡፡ ከፋና…

ቀዳማዊ እመቤት ዝናሽ ታያቸው በሐዋሳና አካባቢዋ ለሚገኙ አካል ጉዳተኞች የዊልቸር ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀዳማዊ እመቤት ዝናሽ ታያቸው በሐዋሳና አካባቢዋ ለሚገኙ አካል ጉዳተኞች የዊልቸር ድጋፍ አደረጉ፡፡ የቀዳማዊ እመቤት ጽህፈት ቤት በሀገሪቱ ከሚሰራቸው ስራዎች አንዱ የአካል ጉዳተኛ ለሆኑ ወገኖች እንክብካቤ ማድረግ ነው ተብሏል፡፡ ከዚህ ቀደምም…

ኮሚሽነር ዶ/ር ፍፁም አሰፋ ከተባበሩት መንግሥታት የልማት ድርጅት የሥነ ሕዝብ ልማት ፈንድ ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ኮሚሽነር ዶክተር ፍፁም አሰፋ ከተባበሩት መንግሥታት የልማት ድርጅት የሥነ ሕዝብ ልማት ፈንድ ተወካይ ወይዘሮ ዴኒያ ጌይል ጋር ተወያይተዋል፡፡ የኢፌዴሪ ፕላንና ልማት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶክተር ፍፁም አሰፋ ከተባበሩት መንግሥታት የልማት ድርጅት የሥነ…

የመማር ማስተማር ሂደቱ ምቹና ሰላማዊ እንዲሆን ሁሉም ባለድርሻ አካላት በቅንጅት መስራት ይጠበቅባቸዋል – የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ከወረዳ አመራሮች፤ የፀጥታ አካላትና ከትምህርት ቢሮ አመራሮች ጋር በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሂደዋል፡፡ አቶ ኦርዲን በድሪ በክልሉ በአንዳንድ ትምህርት ቤቶች ላይ የመማር ማስተማሩን…

የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከል የወጣው አዋጅ ተፈጻሚ አልሆነም – የፌደራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከል የወጣው አዋጅ ተፈጻሚ መሆን እንዳልጀመረ አስታወቀ። ጠቅላይ አቃቤ ህጉ ይህንን ያለው የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ከብሮድካስት ባለስልጣን ጋር በመሆን የመገናኛ ብዙሃን…

የኢትዮጵያና ሱዳን መንግስታት የሁለቱን ሀገራት የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነትና ታሪክን መሰረት ያደረገ ስምምነት ሊያደርጉ ይገባል- ምሁራን

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና ሱዳን የድንበር ጉዳይና የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት ላይ ያተኮረ ውይይት በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተካሔዷል። በውይይቱ ላይ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ መምህራንና ከካርቱም ዩኒቨርሲቲ የመጡ ምሁራን ተሳትፈዋል። ከሁለቱም ዩኒቨርሲቲዎች ሁለት…

የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን ለመተከል ተፈናቃዮች የአልሚ ምግብ ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን ለመተከል ተፈናቃዮች በ2 ሚሊየን ብር ወጪ የአልሚ ምግብ ድጋፍ አደረገች። በኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተ ክርስቲያን ምክትል ፕሬዚዳንት መጋቢ ለወየሁ ስንሻው እንደገለፁት÷ ድጋፉ…

ም/ጠ ሚኒስትርና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ ከዛሬ ጀምሮ በህንድ ጉብኝት ያደርጋሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከዛሬ ጀምሮ በህንድ ጉብኝት ያደርጋሉ። አቶ ደመቀ እስከ መጪው አርብ በህንድ በሚኖራቸው ቆይታ በተለያዩ ስነ ስርዓቶች ላይ እንደሚሳተፉ ይጠበቃል። በዚህም…

ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በጌዴኦ ዞን ገደብ ወረዳ የተገነባውን የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መረቁ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በደቡብ ክልል ጌዴኦ ዞን ገደብ ወረዳ የተገነባውን የባንቆ ዳዳቱ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መረቁ፡፡ የቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት በመጀመሪያ ዙር በሁሉም ክልሎች ካስገነባቸው 20 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች…