Fana: At a Speed of Life!

ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ ከእስራኤል አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ ከእስራኤል አምባሳደር ራፋኤል ሞሮቭ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም በትምህርት፣ ዲፕሎማሲ፣ ኢንቨስትመንት፣ በባህልና ቱሪዝም ዘርፎችን በተመለከተ መክረዋል፡፡ እንዲሁም…

አትሌት ሀይሌ ገ/ስላሴ የህይወት ልምዱን ለብሔራዊ የበጎ ፈቃድ ማህበረሰብ አገልግሎት ሰልጣኞች አጋራ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ሀይሌ ገብረ ስላሴ የህይወት ልምዱን ለብሔራዊ የበጎ ፈቃድ ማህበረሰብ አገልግሎት ሰልጣኞች አጋርቷል፡፡ አትሌት ኃይሌ ልምዱን ያካፈለው በቪዲዮ ኮንፍረንስ ነው ተብሏል፡፡ ወጣቶች እንችላለን ብለው በመነሳት ያላቸውን ጉልበት እና አቅም…

ቦርዱ በኦብነግ አመራሮች መካከል ያለውን አለመግባባት አስመልክቶ የቀረቡትን ሰነዶች በመመርመር ውሳኔ ማስተላለፉን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የኦጋዴን ብሔራዊ ነጻነት ግንባር (ኦብነግ)ን አስመልክቶ ውሳኔ አስተላለፈ:: በእነ አቶ ራያል ሃሙድ በኩል ከጥር 12-15 ቀን 2013 ዓ.ም. ተካሂዷል የተባለው አስቸኳይ የማዕከላዊ…

መምህራንን ብቻ ማዕከል ያደረገ የአንበሳ አውቶብስ የመታወቂያ ማሻሻያ ሊደረግ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከአንበሳ የከተማ አውቶብስ አግልግሎት ደርጅት እና ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መምህራን ማህበር ጋር ለመምህራን በሚቀርበዉ የአንበሳ አውቶብስ የትራንስፖርት አግልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ ውይይት አካሄዷል፡፡…

የኮቪድ-19 ክትባት ከሚቀጥለው ወር ጀምሮ በአፍሪካ እንደሚሰጥ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በኦክስፎርድ የተመረቱ ሁለት የኮቪድ-19 ክትባቶች ከሚቀጥለው ወር ጀምሮ በአፍሪካ ሊሰጡ እንደሚችሉ ተገለፀ፡፡ የዓለም ጤና ድርጅት በኮቫክስ እቅድ አማካኝነት ክትባቶቹን ወደ አፍሪካ ሀገራት የሚላኩበትን መንገድ ምቹ በማድረግ ለአስቸኳይ አገልግሎት…

የእናቶችን ሞት 50 በመቶ ለመቀነስ እየተሰራ ነው – ጤና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የእናቶችን ሞት 50 በመቶ ለመቀነስ እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ‘ኮቪድ-19 በእናቶችና በልጆችና በወጣቶች ስነ ተዋልዶ ጤና አጠባበቅ ላይ ያደረሰው ተጽዕኖ’ በሚል መሪ ሀሳብ 29ኛው የኢትዮጵያ የፅንስና የማኅፀን ሐኪሞች ማኅበር…

በኮንጎ በደረሰ የጀልባ መስጠም አደጋ በትንሹ የ60 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ ከ100 በላይ ሰዎች የደረሱበት አልታወቀም

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በደረሰ የጀልባ መስጠም አደጋ በትንሹ የ60 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ ጀልባዋ ከዋና ከተማዋ ኪንሻሳ በስተ ምሥራቅ በምሽቱ እየተጓዘች ከዓለት ጋር መጋጨቷን የአከባቢው ነዋሪዎች ተናግረዋል ፡፡…

ናይጀሪያዊቷ ኢውያላ የመጀመሪያዋ ሴትና አፍሪካዊ የአለም ንግድ ድርጅት ዳይሬክተር ጄኔራል ሆኑ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ናይጀሪያዊቷ ንጎዚ ኦኮንጆ ኢውያላ የመጀመሪያ ሴትና የመጀመሪያዋ አፍሪካዊ የአለም ንግድ ድርጅት ዳይሬክተር ጄኔራል ሆነው ተሹመዋል። የአዲሷ ናይጀሪያዊት የአለም ንግድ ድርጅት ጄኔራል ዳይሬክተርነት ሹመት የፀደቀው የድርጅቱ አጠቃላይ ምክር ቤት ልዩ…

በተለያዩ ከተሞች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን እና የለውጥ አመራሩን የሚደግፍ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ከተሞች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን እና የለውጥ አመራሩን የሚደግፍ ሰልፍ ተካሄደ፡፡ በደሴ፣ በኦሮሞ በሔረሰብ አስተዳደር ዞን ከሚሴ እና ባቲ ከተሞች በደቡብ ወሎ ዞን ኮምቦልቻ ከተማ ነው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን እና የለውጥ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን የሚደግፍ ሰልፍ በኮንሶ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮንሶ ዞን ነዋሪዎች ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና እየተመዘገበ ላለው ለውጥ አጋርነታችን የሚያሳይ የድጋፍ ሠልፍ አካሄዱ። በኮንሶ ዞን ከሚገኙ ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደር የተውጣጡ የህብረተሰብ ክፍሎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…