Fana: At a Speed of Life!

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት 950 ትራክተሮችን ለአርሶ አደሩ ለማድረስ እየሰራ መሆኑን ገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት 950 ትራክተሮችን ለአርሶ አደሩ ለማድረስ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የኦሮሚያ ክልል መንግስት ኮሙኒኬሽን ቢሮ እንዳታወቀው ክልሉ 950 ትራክተሮችን ለአርሶአደሩ ለማድረስ እየሰራ ይገኛል፡፡ የክልሉ መንግስት…

ጃፓን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የልማት ትብብር አጠናክራ ትቀጥላለች – የጃፓን አምባሳደር

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጃፓን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የልማት ትብብር ይበልጥ ለማጠናከር እንደምትሰራ በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ኢቶ ታካኮ ገለጹ። አምባሳደር ኢቶ ታካኮ ለኢዜአ እንደገለጹት ጃፓንና ኢትዮጵያ በርካታ ዓመታት የዘለቀ ጠንካራ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ያላቸው…

በትግራይ ክልል ጉዳት የደረሰባቸውን ኢንዱስትሪዎች ወደ ስራ ለማስገባት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትግራይ ክልል የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥ በተወሰደው እርምጃ ጉዳት የደረሰባቸውን የማምረቻ ተቋማት ወደ ስራ ለማስገባት እየተሰራ መሆኑን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ገልጸዋል፡፡ በክልሉ የሚገኙ ጉዳት…

በመስኖ ዘርፍ ተቋማዊ የአቅም ግንባታ ስልጠና ፕሮግራም የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመስኖ ልማት ኮሚሽን ከኢትዮጵያ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲቲዩት ጋር ለአምስት ዓመታት የሚቆይ በመስኖ ዘርፍ ተቋማዊ አቅም ግንባታ ስልጠና ፕሮግራም የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ፡፡ የመግባቢያ ስምምነቱን የመስኖ ልማት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ኢንጅነር…

አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ ከአቡ ዳቢ ልማት ፈንድ መንግስታዊ ተቋም ዳይሬክተር ጄኔራል ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች የኢፌዴሪ ባለሙሉስልጣን አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ ከአቡ-ዳቢ ልማት ፈንድ መንግስታዊ ተቋም ዳይሬክተር ጄኔራል መሐመድ ሰይፍ አል ሱዋዲ እና የተቋሙ የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ። በውይይቱ ወቅት…

በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረውን የትራንስፖርት አገልግሎት በማስጀመር የፌዴራል ፖሊስ አባላት ትልቁን ድርሻ እንደተወጡ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትግራይ ክልል ተፈጥሮ በነበረው ግጭት ምክንያት ተቋርጦ የነበረውን የትራንስፖርት አገልግሎት በማስጀመር የፌዴራል ፖሊስ አባላት ትልቁን ድርሻ እንደተወጡ የመቀሌ ከተማ መንገድና ትራንስፖርት ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የጽህፈት ቤቱ ኃላፊ አቶ ከበደ…

ትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበትን ቀን እንዲያሳውቅ ተጠየቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የግብርና፣ አርብቶ-አደር እና የአከባቢ ጥበቃ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ÷ ተማሪዎች እና ወላጆች የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበትን ቀን እየጠበቁ በመሆኑ ፈተናው የሚሰጥበት የተቆረጠ ቀን ለሕዝቡ ሊነገር ይገባል ሲል…

የአፋር እና የድሬ ዳዋ ፖሊስ ኮሚሽን ግንኙነቶቻቸውን እንደሚያጠናክሩ አስታወቁ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፋር ክልል እና የድሬ ዳዋ ፖሊስ ኮሚሽን ተቋማዊ ግንኙነቶቻቸውን እንደሚያጠናክሩ ገለፁ፡፡ የአፋር ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ስትራቴጂክ አመራሮች በድሬ ዳዋ ፖሊስ ኮሚሽን ተገኝተው የልምድ ልውውጥ አካሂደዋል:: በልምድ ልውውጡ የድሬ ዳዋ ፖሊስ…

በደብረ ብርሃን ከተማ ለተደራጁ የመኖሪያ ቤት ኅብረት ስራ ማህበራት 30 በመቶ በዝግ አካውንት የሚቆጠብ ብር መጠን ተወሰነ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደብረ ብርሃን ከተማ ለተደራጁ የመኖሪያ ቤት ኅብረት ስራ ማህበራት 30 በመቶ በዝግ አካውንት የሚቆጠብ ብር መጠን መወሰኑን የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ የከተማው ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ አቶ ደስታ አንዳርጌ…

የገመድ ላይ ተሽከርካሪን ጨምሮ አዳዲስ የትራንስፖርት አማራጮችን ለመጠቀም እየተሰራ ነው – ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የገመድ ላይ ተሽከርካሪን ጨምሮ አዳዲስ የትራንስፖርት አማራጮችን ለመጠቀም እየተሰራ መሆኑን የትራንስፖርት ሚኒስትሯ ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ ተናገሩ፡፡ ሚኒስትሯ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት በሚዘጋጀውና ትኩረቱን በፖሊሲ ጉዳዮች ላይ ካደረገው…