Fana: At a Speed of Life!

ብርጋዴል ጄነራል መአሾ ሀጎስ ስዩም የተመድ የደቡብ ሱዳን ሰላም ማስከበር ተልእኮ አዛዥ ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብርጋዴል ጄነራል መአሾ ሀጎስ ስዩም የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የደቡብ ሱዳን ሰላም ማስከበር ተልእኮ አዛዥ ሆነው ተሹመዋል፡፡ ብርጋዴር ጄነራል መአሾ ሀጎስ ስዩም በኢትዮጵያ አየር ኃይል ውስጥ ለ25 ዓመታት እንዲሁም በተባበሩት…

6ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ ሆኖ እንዲከናወን ለጸጥታ ሁኔታዎች ቅድሚያ ተሰጥቶ እየተሰራ ነው – የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች

አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 6ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ ሆኖ እንዲከናወን ለጸጥታ ሁኔታዎች ቅድሚያ ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች አስታወቁ ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የደቡብ ክልል ምክትል…

ተጨማሪ 734 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 106 ሰዎች አገግመዋል

አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ6 ሺህ 216 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 734 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ሚኒስትሯ 106 ሰዎች ከቫይረሱ ያገገሙ ሲሆን ይህን ተከትሎም 122 ሺህ 968 መድረሱን…

ዛሬ በሁለት ተጨማሪ አካባቢዎች እሳት ለማስነሳት የተደረገው ሙከራ ከሸፈ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዛሬም በሁለት ተጨማሪ አካባቢዎች እሳት ለማስነሳት የተደረገው ሙከራ መክሸፉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ በከተማው ውስጥ በተለያዩ አካባቢዎች እየታዩ ያሉ የእሳት ቃጠሎዎች በከተማው ህዝብና…

ሰብዓዊ ድጋፍ ከሚያስፈልጋቸው የትግራይ ክልል አካባቢዎች 80 በመቶ ለሚሆነው ድጋፉ ተደራሽ ሆኗል – ም/ጠ/ሚ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) እስካሁን ድረስ ሰብዓዊ ድጋፍ ከሚያስፈልጋቸው የትግራይ ክልል አካባቢዎች 80 በመቶ ለሚሆነው ድጋፉን ተደራሽ ማድረግ መቻሉን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። መንግስት በክልሉ ሰብዓዊ…

ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ከተመድ የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር ፊሊፖ ግራንዲ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ከፍተኛ ኮሚሽነሩ በትግራይ ክልል ያለውን የፀጥታና የመልሶ መቋቋም ሁኔታ የጎበኙ ሲሆን በጉብኝታቸዉ ብዙ…

ሀገር አቀፍ የ”እንድናገለግልዎ ማስክ ያድርጉ” ንቅናቄ ከነገ ጀምሮ በትምህርት ቤቶች ይጀመራል

አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር አቀፍ የ"እንድናገለግልዎ ማስክ ያድርጉ" ንቅናቄ ከነገ ጀምሮ በትምህርት ቤቶች ጀመራል። የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በዓለም አቀፍ ደረጃ የኮሮና ወረርሽኝ ስርጭት መጨመሩን እና በፍጥነት የሚዛመት አዲስ የኮሮናቫይረስ መገኘቱን…