የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል ምክር ቤት 5ኛ አመት 12ኛ መደበኛ ጉባኤውን በዛሬው እለት ማካሄድ ጀመረ Meseret Demissu Feb 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሶማሌ ክልል ምክር ቤት 5ኛ አመት 12ኛ መደበኛ ጉባኤውን በዛሬው እለት ማካሄድ ጀምሯል። ምክር ቤቱ መደበኛ ጉባኤውን የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሁመድ፣ የክልሉ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከዛሬ ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ ቀናት የምርጫ ቦርድን ይጠይቁ የማህበራዊ ሚዲያ ተሳትፎ መዘጋጀቱ ተገለፀ Meseret Demissu Feb 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከዛሬ ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ ቀናት የምርጫ ቦርድን ይጠይቁ የማህበራዊ ሚዲያ ተሳትፎ መዘጋጀቱ ተገለፀ፡፡ የምርጫ ቦርድ በማህበራዊ ሚዲያው እንዳታወቀው በምርጫ ጉዳይ ብቻ ለሶስት ተከታታይ ቀናት ጥያቄዎችን ማቅረብ ይቻላል፡፡ ቦርዱ ባዘጋጀው…
የሀገር ውስጥ ዜና የኤሌክትሪክ ቆጣሪ እናስገባለን በሚል ሰበብ ህገወጥ ድርጊት የሚፈፅሙ ግለሰቦች ስላሉ ህብረተሰቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ተቋሙ አሳሰበ Abrham Fekede Feb 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኤሌክትሪክ ቆጣሪ እናስገባለን በሚል ሰበብ ህገወጥ ድርጊት የሚፈፅሙ ግለሰቦች ስላሉ ህብረተሰቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አሳሰበ፡፡ ከኤሌክትሪክ አገልግሎት ጋር ተያይዞ ለሚቀርቡ ጥያቄዎች ምላሽ የሚሰጠውም ይህ ተቋም…
የሀገር ውስጥ ዜና በተለያዩ ባንኮች ተቀጥረው የሚሠሩ የጥበቃ ሰራተኞች በአሠሪና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች እየተበዘበዙ መሆኑን ለኮሚቴው ተናገሩ Abrham Fekede Feb 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በተለያዩ ባንኮች ተቀጥረው የሚሠሩ የጥበቃ ሰራተኞች በአሠሪና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች እየተበዘበዙ መሆኑን ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሴቶች፣ ወጣቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ተናገሩ፡ ኮሚቴው በአማራ ክልላዊ መንግሥት በደሴ ከተማና ዙሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለባህል መድሃኒት አዋቂዎች መሰረታዊ የጤና አጠባበቅ ስርዓት ላይ ስልጠና እየተሰጠ ነው Abrham Fekede Feb 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከኢትዮጵያ ከሁሉም ክልልሎች ለተውጣጡ ለባህል መድሃኒት አዋቂዎች መሰረታዊ የጤና አጠባበቅ ስርዓት ላይ ስልጠና መስጠት መጀመሩን የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ የኢንስቲትዩቱ የባህላዊ እና ዘመናዊ መድሃኒት ምርምር ዳይሬክቶሬት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለክቡር ዶ/ር አርቲስት ዓሊ ቢራ የምስጋና እና እውቅና ፕሮግራም ሊዘጋጅ ነው Abrham Fekede Feb 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ለክቡር ዶ/ር አርቲስት ዓሊ ቢራ የምስጋና እና እውቅና ፕሮግራም ማዘጋጀቱን ገለፀ፡፡ የኦሮሚያ ባህል እና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ አቶ ከበደ ዴሲሳ ዛሬ በሰጡት መግለጫ እንዳታወቁት የእውቅናና የምስጋና ፕሮግራሙ ጥር…
ቴክ በምስል ብቻ የእፅዋትን በሽታ የሚለየው ቀመር Feven Bishaw Feb 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መቀመጫውን ጅማ ከተማ አድርጎ በሁለት ወጣቶች የተመሰረተው ደቦ ኢንጂነሪንግ ምስልን በመጠቀም ብቻ የእፅዋት በሽታዎችን የሚለይ ቀመርን አበልፅጓል፡፡ ቴክኖሎጂው በሽታውን ከለየ በኋላ መወሰድ አለባቸው የሚላቸውን እርምጃዎች…
ቢዝነስ በበጀት አመቱ ስድስት ወራት ከ149 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ Meseret Demissu Feb 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር በ2013 በጀት አመት የመጀመሪያው ስድስት ወር 149 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር መሰብሰቡን አስታወቀ። የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው የተቋሙን የስድስት ወር አፈጻጸም አስመልክቶ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ በስድስት ወሩ146 ነጥብ 9…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከተመድ የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽነር ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Feb 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽን ኮሚሽነር ፊሊፖ ግራንዴ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም መንግስት በትግራይ ክልል እያደረገ ስላለው የሰብዓዊ ድጋፍ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በሞቃዲሾ በተፈጸመ ጥቃት የዘጠኝ ሰዎች ህይወት አለፈ Feven Bishaw Feb 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአል-ሸባብ ታጣቂዎች በሞቃዲሾ በሚገኝ ሆቴል ላይ በፈጸሙት ጥቃት የዘጠኝ ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ አፍሪክ በተባለውና በመዲናዋ በሚገኝ ሆቴል ላይ የተፈጸመው ጥቃት በተሽከርካሪ ላይ በተጠመደ ቦምብ የተጀመረ ሲሆን፥…