ስፓርት ወላይታ ዲቻ ጅማ አባ ጅፋርን 3 ለ 1 አሸነፈ Tibebu Kebede Jan 31, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ወላይታ ዲቻ ጅማ አባ ጅፋርን 3 ለ 1 አሸነፈ። የወላይታ ዲቻን ግቦች ደጉ ደበበ ፣ መሳይ አገኘሁ እና አንተነህ ጉግሳ በማስቆጠር በውጤት ቀውስ ውስጥ የነበረው ቡድናቸው ወሳኝ ሶስት ነጥብ እንዲያገኝ አስችለዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ብሔራዊ ፓርክ ውስጥ በሚገኙ እንስሳት ላይ ከፍተኛ ህገ ወጥ አደን እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Jan 31, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ብሔራዊ ፓርክ ውስጥ በሚገኙ እንስሳት ላይ ከፍተኛ ህገ ወጥ አደን እየተካሄደ መሆኑን የፓርኩ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የኢትዮጵያ ዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ባለስልጣን በበኩሉ "በጋምቤላ ብሔራዊ ፓርክ የብዝሃ ህይወት ሀብት ላይ እየደረሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ 22 ቢሊየን 647 ሚሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ Tibebu Kebede Jan 31, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ባለፉት ስድስት ወራት 22 ቢሊየን 647 ሚሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ። ቢሮው የስድስት ወራት አፈፃፀሙን በገመገመበት ወቅት ነው የሰበሰበውን ገቢ ይፋ ያደረገው። ባለፉት ስድስት 24 ቢሊየን ብር ገቢ…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት ማንኛውንም አይነት ፆታዊ ጥቃት አይታገስም- ወይዘሮ ፊልሰን አብዱላሂ Tibebu Kebede Jan 31, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ማንኛውንም አይነት ፆታዊ ጥቃት እንደማይታገስ የሴቶች፣ ህፃናት እና ወጣቶች ሚኒስትር ወይዘሮ ፊልሰን አብዱላሂ። ሚኒስትሯ ከመከላከያ ሚኒስቴር የሴቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ሜጀር ጀነራል ጥሩዬ አሰፌ ጋር መክረዋል። በዚህ ወቅትም…
የሀገር ውስጥ ዜና አቮካዶን እና ፓፓያን በማዳቀል በቀጣይ ዓመት ለውጪ ገበያ ለማቅረብ አቅም እየተፈጠረ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ Tibebu Kebede Jan 31, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ባለፈው ዓመት የተጀመረው አቮካዶን እና ፓፓያን የማዳቀል ሥራ በጥሩ ሁኔታ እየተከወነ እንደሚገኝ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገልፀዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስቡክ ገፃቸው ላይ በሚቀጥለው ዓመት ለውጪ ገበያ የሚቀርቡ ምርቶችን የማድረስ ትልቅ አቅም…
የሀገር ውስጥ ዜና በመተከል ተከስቶ የነበረው የጸጥታ ችግር ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ስጋት አይሆንም – የመተከል የተቀናጀ ግብረ ሃይል Tibebu Kebede Jan 31, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በመተከል ተከስቶ የነበረው የጸጥታ ችግር ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ስጋት እንደማይሆን የዞኑ የተቀናጀ ግብረ -ሃይል አስታወቀ። ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የሚያስፈልጉ ግብዓቶችን በማንኛውም ጊዜ ማድረስ የሚያስችል አስተማማኝ የጸጥታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የሽሮ ሜዳ ዘመናዊ የባህል አልባሳት መሸጫ የገበያ ማዕከልን መርቀው ስራ አስጀመሩ Meseret Awoke Jan 31, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የሽሮ ሜዳ ዘመናዊ የባህል አልባሳት መሸጫ የገበያ ማዕከልን መርቀው በይፋ ስራ አስጀመሩ። የገበያ ማዕከሉ ለ1115 የከተማዋ ነዋሪዎች የስራ እድል መፍጠሩ ተገልጿል። የባህል አልባሳት…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ አዳማ ከተማ ሀዋሳ ከተማን አሸነፈ Meseret Awoke Jan 31, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ አዳማ ከተማ ሀዋሳ ከተማን 3 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል። የአዳማ ከተማን ሶስቱንም የማሸነፊያ ግቦች አብዲሳ ጀማል በማስቆጠር ሃትሪክ ሰርቷል፡፡ ለሃዋሳ ብሩክ በየነ ብቸኛዋን ጎል አስቆጥሯል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ከጣና ኃይቅ እምቦጭን በማስወገድ ለተሳተፉ አካላት እውቅና ተሰጠ Meseret Awoke Jan 31, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በጣና ኃይቅ የተከሰተውን የእሞቦጭ አረም ለማስወገድ በተካሔደው ዘመቻ ለተሳተፉ አካላትና ተቋማት የእውቅና መስጠት ፕሮግራም በጎንደር ዙሪያ ወረዳ ለምባ ቀበሌ ተካሂዷል። በተደረገው ዘመቻ በሃይቁ ውስጥና ዳርቻ ከተወረረው 4ሺህ 300 ሔክታር ውስጥ 94…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዋሽ ነዳጅ ማቆሪያ የባቡር ሀዲድ ማያያዣና የነዳጅ ማራገፊያ መሰረተ ልማት ግንባታ ፕሮጀክት ተጀመረ Meseret Awoke Jan 31, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአዋሽ ነዳጅ ማቆሪያ የባቡር ሀዲድ ማያያዣና የነዳጅ ማራገፊያ መሰረተ ልማት ግንባታ ፕሮጀክት ዛሬ በይፋ ተጀመረ፡፡ ፕሮጀክቱ የሚገነባው በአፋር ክልል ዞን 3 አዋሽ ሰባት ከተማ ውስጥ ነው፡፡ የፕሮጀክቱ ወጪ 2 ነጥብ 18 ቢሊዮን ብር ሲሆን…