Fana: At a Speed of Life!

የሶማሌ ክልል መንግስት ካቢኔ አራት አጀንዳዎች ላይ ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የሶማሌ ክልል መንግስት ካቢኔ አራት አጀንዳዎች ላይ ተወያይቷል። ካቢኔው ዛሬ ባደረገው ስምንተኛ መደበኛ ስብሰባው የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሙስጠፌ ሙሃመድን ጨምሮ ሁሉም የአስፈፃሚው አካላት ተገኝተዋል ። አጀንዳዎቹም የክልሉን መንግስት…

በተያዘው አመት በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ 3 ሚሊየን ዜጎች የስራ እድል ለመፍጠር እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በተያዘው በጀት አመት በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ 3 ሚሊየን ዜጎች የስራ እድል ለመፍጠር እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ። በሀገር አቀፍ ደረጃ ያለፋት ስድስት ወራት የስራ ዕድል ፈጠራ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በአርባምንጭ ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ…

የውሃ አካል ዳርቻ ክልልን ለመወሰን በወጣው ረቂቅ አዋጅ ላይ የባለሙያዎች ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃ አካል ዳርቻ ክልልን ለመወሰን በወጣው ረቂቅ አዋጅ ላይ የባለሙያዎች ውይይት በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው። በውይይቱ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተፈጥሮ ሃብት፣ መስኖና ኢነርጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ወይዘሮ ፈቲያ የሱፍን ጨምሮ ጉዳዩ…

ሜ/ጀ መሰለ መሰረት እና ሜ/ጀ ዘውዱ በላይ ከሰሜን ምዕራብ ዞን ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥ ሜጀር ጀነራል መሰለ መሰረት እና የምስራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ ሜጀር ጀነራል ዘውዱ በላይ ከሰሜን ምዕራብ ዞን ፅምብላ ወረዳ የእንዳባጉና ከተማና አካባቢው ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ፡፡   ሁለቱ የመከላከያ ከፍተኛ የጦር…

ኢትዮጵያ መርህን መሰረት ያደረገ የእዳ አስተዳደር ስርአት እየተከተለች ነው – የገንዘብ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ መርህን መሰረት ያደረገ የእዳ አስተዳደር ስርአት እየተከተለች መሆኑን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ዓለም አቀፍ የብድር አስተዳደር ስርአትን በተመለከተ እየተገበረ ባለው አሰራር ዙሪያ መግለጫ አውጥቷል፡፡ በመግለጫውም…

በአዲስ ከተማና ጉለሌ ክፍለ ከተሞች የተከሰተውን የእሳት ቃጠሎ መነሻ በማጣራት እርምጃ ይወሰዳል -ም/ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትናንት በአዲስ ከተማና ጉለሌ ክፍለ ከተሞች የተከሰተውን የእሳት ቃጠሎ መነሻ በማጣራት እርምጃ እንደሚወሠድና በቃጠሎው ለተጎዱ ነዋሪዎች አስፈላጊው ድጋፍ እንደሚደረግ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለጹ።…

በማይናማር መፈንቅለ መንግስት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የማይናማር ጦር መፈንቅለ መንግስት በማካሄድ የሀገሪቱን መሪ ኡንግ ሳን ሱ ኪን በቁጥጥር ስር አውሏል፡፡ ከመሪዋ በተጨማሪ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት በጦሩ መያዛቸው ነው የተገለጸው፡፡ ስልጣኑን የተቆጣጠረው ወታደሩ ለአንድ ዓመት የሚቆይ…

ከ1 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የሚገነባው የጨጎማ ጋሸና መንገድ ግንባታ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜን ወሎ ዞን የኩርባ መገንጠያ የሆነው ጨጎማ - ጋሸና የአስፓልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በይፋ ተጀመረ። 44 ነጥብ 7 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው ጨጎማ - ጋሸና የአስፓልት ኮንክሪት መንገድ ከዚህ…

ባለፉት ስድስት ወራት 125 አዳዲስ ከተሞች የኤሌክትሪክ ሐይል ማግኘታቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ባልተዳረሰባቸው የሃገሪቱ አካባቢዎች ፍትሃዊ ተደራሽነትና ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ የተለያዩ ዘርፈ ብዙ ሥራዎች እያከናወነ እንደሚገኝ አስታውቋል በዚህም ተቋሙ ባለፉት ስድስት ወራት 161…

በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 10 እፎይታ የገበያ ማዕከል የደረሰው የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ምሽት በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 10 እፎይታ የገበያ ማዕከል ሱቆች ላይ የደረሰው የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር መዋሉን የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ዛሬ ከምሽቱ 2:20 አካባቢ በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ ከተማ…