የትራንስፖርት ሚኒስቴር ለትግራይ ክልል መንግስት ጊዜያዊ አስተዳደር 10 ሚሊዮን ብርና የተለያየ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት ሚኒስቴር ለትግራይ ክልል መንግስት ጊዜያዊ አስተዳደር 10 ሚሊዮን ብርና የተለያየ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡
የኢፌዴሪ የትራንስፖርት ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት ለትግራይ ክልል መንግስት ጊዜያዊ አስተዳደር ኮንስትራክሽን፣ መንገድና…