Fana: At a Speed of Life!

የተመድ የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር ፊሊፖ ግራንዲ በትግራይ ክልል የሚገኙ የኤርትራ ስደተኛ መጠለያ ጣቢያዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የተመድ የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር ፊሊፖ ግራንዲ በትግራይ ክልል የሚገኙ የኤርትራ ስደተኛ መጠለያ ጣቢያዎችን ጎበኝተዋል፡፡ የሰላም ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚልም  ኢትዮጵያ ስደተኞች በማኅበራዊ ጉዳዮች እንዲሳተፉ ፖሊሲ በመቅረጽና የተለያዩ ተግባራትን…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በመደበኛ ስብሰባው የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 95ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፏል፡፡ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ያሳለፈውን ውሳኔ አስመልክቶ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ያወጣውን ሙሉ መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል፡-…

በህንድ  የኢትዮጵያ  ኤምባሲ የኢንቨስትመንት፣ ንግድና ቱሪዝም ማስዋወቂያ መድረክ አካሂደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በህንድ ኒውዴልሂ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ የህንድ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክርቤት ጋር በመተባበር የኢፌዴሪ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አረጋ በተገኙበት ከ130 በላይ የህንድ ኩባንያዎች የተሳተፉበት የቨርችዋል የማስተዋወቂያ…

ኮርፖሬሽኑ በ2013 ግማሽ ዓመት ከ100 ሚሊዮን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ ማግኘቱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በ2013 በጀት ዓመት የመጀመሪያ 6 ወር ከ100 ሚሊዮን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ በግማሽ ዓመቱ ለ19,757 ወጣቶች የስራ ዕድል መፍጠሩንም ገልጿል፡፡ በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ 6 ወራት…

በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሲዳማ ቡና 0 ለ 0 ተለያየ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሲዳማ ቡና 0 ለ 0 ተለያይቷል። ሁለቱ ክለቦች በ10ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ተገናኝተው 0 l 0 ተለያይተዋል፡፡ የሊጉ የ10ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ 9 ሰዓት ላይ ሰበታ ከተማን…

የገለልተኛ አማካሪ ቡድን እና የማህበረሰብ ደህንነት ቅኝት ውይይት በሀረር ከተማ ተጀምሯል

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የማህበረሰብ ደህንነት ቅኝት ወይም ፓትሮል የውይይት መድረክ በሀረሪ ህዝቦች ክልል ሀረር ከተማ መካሄድ ተጀምሯል፡፡ መድረኩ የክልሎችንና ከተማ አስተዳደሮችን የፖሊስ ኮሚሽን አመራሮች እና የሰላምና ደህንነት አመራሮችን ያሳተፈ የገለልተኛ አማካሪ ቡድን…

አቶ ደመቀ መኮንን የአዲሱ የአሜሪካ አስተዳደር አካላት በተገኙበት መድረክ ስለ ኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ማብራሪያ ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በአትላቲክ አውስል የተሰኘ የአሜሪካ ቲንክ-ታንክ ተቋም ባዘጋጀው የበይነ መረብ መድረክ ላይ በመሳተፍ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ለተሳታፊዎች ገለፃ የሰጡ ሰጥተዋል። በውይይቱ ላይ…

ኢትዮጵያ ከግለሰቦችና ድርጅቶች በላይ ናት – ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከግለሰቦችና ድርጅቶች በላይ ናት ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ገለፁ፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ሙሉ መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡ የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ሕዝቦች ክቡራትና ክቡራን ኢትዮጵያ ታላቅ ሀገር ናት።…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሬድዋን ከተመድ የሴፊቲና ሴኪዩሪቲ አንደር ሴክሬታሪ ጄኔራል ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሬድዋን ሁሴን ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሴፊቲና ሴኪዩሪቲ አንደር ሴክሬታሪ ጄኔራል ጊሌስ መቻዱን ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም ስለ ትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ፣ በክልሉ የሰብአዊ እርዳታ ለማድረስ የሚደረገው…

የኦሮሚያ የቡና አምራቾች ሕብረት ስራ ዩኒዬን የቡና ፋብሪካውን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የቡና አምራቾች ሕብረት ስራ ዩኒዬን የቡና ፋብሪካን መርቀው ስራ አስጀመሩ፡፡ ዩኒዬኑ ዋን ኮ ኮፊ (ONE-KOO coffee) የቡና ፋብሪካውን ዛሬ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ…