Fana: At a Speed of Life!

የጅቡቲ ብሄራዊ ፖሊስ የስራ ሀላፊዎች በኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ የስራ ጉብኝት አድርገዋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የጅቡቲ ብሄራዊ ፖሊስ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች በኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ የስራ ጉብኝት አደረጉ። የጅቡቲ ብሄራዊ ፖሊስ ዋና ዳይሬክተር ኮሎኔል አብዱላሂ አብዲ ፋራህ እና የጅቡቲ ብሄራዊ ፖሊስ የመረጃ ደህንነትና ኢምግሬሽን ሀላፊ ኮሎኔል አብዱልቃድር…

ወ/ሮ ሙፍሪሃት ካሚል ከተመድ ምክትል ዋና ፀሀፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፍሪሃት ካሚል ከተባበሩት መንግስታት ምክትል ዋና ፀሀፊ ጊልስ ሚካድ ጋር ተወያዩ ፡፡ በውይይታቸው በትግራይ ክልል ውጤታማ እና ደህንነቱ የተጠበቀ የሰብዓዊ ዕርዳታ አቅርቦትን በተመለከተ መምከራቸውን ከሰላም…

ተጨማሪ 771 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 127 ሰዎች ደግሞ አገግመዋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 7 ሺህ11 የላቦራቶሪ ምርመራ 771 ሰዎች ኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። በዚህም በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 136ሺህ 365…

ፍርድ ቤቶች የተቀላጠፈ አገልግሎት እንዲሰጡ ለማስቻል ድጋፍ ይደረጋል — ወይዘሮ መዓዛ አሸናፊ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በየደረጃው የሚገኙ ፍርድ ቤቶች ለህብረተሰቡ ቀልጣፋ የፍትህ አገልግሎት እንዲሰጡ ለማስቻል ድጋፍ እንደሚደረግ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ወይዘሮ መዓዛ አሸናፊ ገለጹ። ወይዘሮ መዓዛ ዛሬ በአማራ ክልል በመገኘት የፍርድ ቤት የሥራ እንቅስቃሴ…

በተሰጠው የጊዜ ገደብ ሃብት ያላስመዘገቡ በየተቋማቱ የሚገኙ የመንግስት ሰራተኞች ተጠያቂ እንደሚደረጉ ኮሚሽኑ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በተሰጠው የጊዜ ገደብ ሃብት ያላስመዘገቡ በየተቋማቱ የሚገኙ የመንግስት ሰራተኞች ተጠያቂ እንደሚደረጉ የፌዴራል የስነምግባርና የጸረ-ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ 197 የሚሆኑ የፌደራል መንግስት መስሪያ ቤቶችና የልማት ድርጅቶች በፌደራል መንግስት…

አቶ ሙስጠፌ መሃመድ በሲቲ ዞን ሺኒሌ ወረዳ የተገነባውን ዘመናዊ የተሽከርካሪዎች መናኸሪያን መርቀው ከፈቱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ በሲቲ ዞን ሺኒሌ ወረዳ የተገነባውን ዘመናዊ የተሽከርካሪዎች መናኸሪያን መርቀው ከፈቱ፡፡ በምረቃ ስነስርዓቱ ላይ ፕሮጀክቶችን በተያዘላቸው ጊዜ ውስጥ የማጠናቀቅ ትልቅ እመርታ እየታየ መሆኑን ነው…

አቶ አባይ ወልዱ የቄስ ልብስ ለብሰው መታወቂያቸውን ቀይረው ሲንቀሳቀሱ መያዛቸውን ፖሊስ ለችሎት ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) እነስብሀት ነጋ ለ2ኛ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀርበው ጉዳያቸው ታይቷል። ተጠርጣሪዎቹ በፌፌራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት ነው ጉዳያቸው የታየው ፡፡ የቀድሞው የትግራይ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አባይ ወልዱ የቄስ ልብስ…