Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉ ዊልቼር ቅርጫት ኳስ ፌዴሬሽን አባል ሆነች

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ኢትዮጵያ፣ ሩዋንዳ፣ ላይቤሪያና ማልታ የዓለም አቀፉ ዊልቼር ቅርጫት ኳስ ፌዴሬሽን አዲስ አባል ሃገራት በመሆን ተቀላቀሉ። ምርጫው የአባል ሃገራቱን ቁጥር 95 እንዳደረሰውና ከአፍሪካ አስራ አራት እንዲሁም ከአውሮፓ ሰላሳ አምስት ሃገራትን አባል አድርጎ…

የመከላከያ ሰራዊት ኢትዮጵያን እንዲመስልና በቴክኖሎጂ የዳበረ እንዲሆን የተለያዩ ስራዎች እየተሰሩ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር መከላከያ ሰራዊት ከአባሉ እስከ ከፍተኛ አመራሩ የኢትዮጵያ ብሄር ብሔረሰቦችን እንዲመስል እና ከወቅቱ ጋር እንዲዘምን ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል ብርሀኑ ጁላ ተናገሩ ። ከለውጡ…

በፕሪሚየር ሊጉ ባህርዳር ከተማና ኢትዮጵያ ቡና አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዘጠነኛ ሳምንት ዛሬ በተደረገ ጨዋታ ባህርዳር ከተማና ኢትዮጵያ ቡና 2 ለ 2 በሆነ ውጤት አቻ ተለያዩ። በጨዋታው የባህርዳር ከተማን ጎሎች ፍፁም አለሙ እና ምንይሉ ወንድሙ ሲያስቆጥሩ ኢትዮጵያ…

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር ውድድር ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር ውድድር ተጠናቋል፡፡ ላለፉት ወራት በአዳማ እና በሐዋሳ ከተማ የኮቪድ የውድድር ስርዓትን ጠብቀው ሲካሄዱ የነበሩት የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 1ኛ እና 2ኛ ዲቪዚዮን ውድድሮች በዛሬው እለት በተደረጉ…

የተለያዩ ተቋማት ለገበታ ለሀገር ቃል የገቡትን  ገንዘብ ገቢ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የመንግስት እና የግል ተቋማት ለገበታ ለሀገር ቃል የገቡትን ገንዘብ ገቢ አደረጉ። በዚህ መሰረት ፤- ኢትዮ ቴሌኮም - አጠቃላይ 500 ሚሊየን ብር (350 ሚሊየን አስቀድሞ የተገለጸ) ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ - 10 ሚሊየን…

በሰበታ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ11 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰበታ ከተማ በዛሬው እለት በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ11 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለፀ። የትራፊክ አደጋው በዛሬው እለት ከቀኑ 8 ሰዓት አካባቢ መድረሱንም ከሰበታ ከተማ አስተዳደር ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። አደጋውም በሰበታ ከተማ ዲማ ተብሎ…

የማይካድራ ጭፍጨፋ ሙሉ የምርመራ ውጤት ከሀኪሞች ሲገለፅ ይፋ ይደረጋል ተብሏል

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በማይካድራ ጭፍጨፋ ከተሳተፉት 279 ተጠርጣሪዎች መሀል ያልተያዙትን ለማደንና ለህግ ለማቅረብ እየተሰራ መሆኑን የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ እና የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ገለፁ፡፡ ከማይካድራ ጭፍጨፋ ጋር በተያያዘ የአካባቢው ወጣቶች ሙሉ የምግብ አቅርቦት…

የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር እና የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ተጠሪ ተቋማት ባለፈው ክረምት የተከሏቸውን ችግኞች የመንከባከብና ውሃ የማጠጣት መርሃ-ግብር አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር እና የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ተጠሪ ተቋማት የስራ ኃላፊዎች እና ሰራተኞች ባለፈው ክረምት የተከሏቸውን ችግኞች የመንከባከብና ውሀ የማጠጣት መርሃ-ግብር አካሄዱ፡፡ በመርሀ ግብሩ የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር፣…

ወ/ሮ ሙፍሪሃት ከተመድ የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር ፊሊፖ ግራንዲ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፍሪሃት ካሚል በተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር ፊሊፖ ግራንዲ የተመራውን ልዑካን ቡድን ጋር ተወያዩ። ሚኒስትሯ ለኮሚሽነሩ በየሰብዓዊ ዕርዳታና ስደተኞች ጉዳይ ላይ በሀገሪቱ እየተከናወኑ…

በትግራይ ክልል እየተደረገ የሚገኘውን ሰብዓዊ ድጋፍ ፖለቲካዊ ለማድረግ የሚጥሩ አካላት እንዳሉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ጨምሮ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች አትላንቲክ ካውንስል የአፍሪካ ማዕከል ባዘጋጀው የበይነ መረብ ውይይት ላይ አለም አቀፉ ማህበረሰቡን ባሳሰቡ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ ሰጥተዋል። በዚህ…