በኔዘርላንድስ የኢፌዴሪ ኤምባሲ ግብርና ላይ ትኩረት ያደረገ የኢንቨስትመንት ፕሮሞሽን ዌብናር አካሄደ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኔዘርላንስ የኢፌዴሪ ኤምባሲ ግብርና ላይ ትኩረት ያደረገ የኢንቨስትመንት ፕሮሞሽን ዌብናር አካሄደ፡፡
በኔዘርላንድስ ዘሄግ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አዲስ አበባ ከሚገኘው የኔዘርላንድስ ኤምባሲ ጋር በመተባበር በተዘጋጀው ውይይት ላይ ከ50 በላይ የሚሆኑ…