Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ-ሱዳን የድንበር ጉዳይ ላይ ያተኮረ ዓውደ-ጥናት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013(ኤፍቢሲ) የኢትዮጵያ እና የሱዳን ድንበር ጉዳይን በሚመለከት ከጥር 19 እስከ 21 ቀን 2013 በአዲስ አበባ  ዓውደ-ጥናት ተካሂዷል። በዓውደ-ጥናቱ በዋናነት ለበርካታ ዓመታት በኢትዮጵያ እና ሱዳን ድንበር ሲካሄድ የቆየውን  የድንበር ዳግም ማካለል ጉዳይ በነባር…

የትምህርት ሚኒስቴር ከዲቦራ ፋውንዴሽን ጋር በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የትምህርት ሚኒስቴር እና ዲቦራ ፋውንዴሽን በትምህርት ዘርፉ ላይ በጋራ ለመስራት በሚያስችላቸው ጉዳይ ላይ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ በመግባቢያ ሰነድ ፊርማው ላይም የሁለቱም ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች የተገኙ ሲሆን ስምምነቱ አካታች ሁሉን አቀፍ እና…

የኢትዮ-ቴሌኮም የስራ ሃላፊዎች በገበታ ለሀገር የሚለማውን የወንጪ ፕሮጀክትን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮ-ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ወይዘሪት ፍሬህይወት ታምሩን ጨምሮ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች በገበታ ለአገር የሚለማውን የወንጪ ፕሮጀክት እየጎበኙ ነው። የስራ ሃላፊዎቹ ጉብኝት በዋናነት ቴሌኮሙ በፕሮጀክቱ የሚያከናውነውን ስራ በተመለከተ የመስክ ምልከታ…

ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ ከቻይና አምባሳደር ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ ከቻይና አምባሳደር ጋር በመዲናዋ አዲስ አበባ እና በቻይና መካከል እየጠነከረ ስለመጣው ዘርፈ ብዙ ግንኙነት እና ትብብር ተወያዩ፡፡ ምክትል ከንቲባዋ በፌስቡክ ገጻቸው እንደገለጹት የመዲናዋ ገጽታ፣…

በትግራይ ክልል በሰሜን እዝ ላይ ከተፈፀመው ጥቃት ጋር ተያይዞ 349 ሰዎች ላይ የእስር ትዕዛዝ ሲወጣ 124ቱ በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥቅምት 24 ቀን 2013ዓ. ም በትግራይ ክልል በሰሜን እዝ ላይ ከተፈፀመው ጥቃት ጋር ተያይዞ የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግና የፌደራል ፖሊስ የደረሱበትን የምርመራ ውጤት ይፋ አድርገዋል። መግለጫውን የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ የሙስናና…

ወይዘሮ መዓዛ አሸናፊ የአማራ ክልል ጠቅላይ እና ከፍተኛ ፍርድ ቤቶችን ጉበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍቢሲ)የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ወይዘሮ መዓዛ አሸናፊ የአማራ ክልል ጠቅላይ እና ከፍተኛ ፍርድ ቤቶችን ጉበኙ፡፡ ፕሬዚዳንቷ በጉበኝታቸው ወቅት የአማራ ክልል ጠቅላይ እና ከፍተኛ ፍርድ ቤቶችን የክስ መዝገቦች ውሳኔ አሰጣጥ እና…

የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ዘመናዊ እንዲሆን እየተሰራ መሆኑን የደቡብ ክልል ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የወሳኝ ኩነት ምዝገባ የበለጠ ዘመናዊ እንዲሆን ኮምፒዩተራይዝድ የማድረግ ስራ ታስቦ እየተሰራ መሆኑን የደቡብ ክልል ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ ከወሳኝ ኩነት ምዝገባ የሚመነጩ ማስረጃዎችን ከተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ ፍላጎት ጋር…

በአልባሳትና በቆዳ ውጤቶች ላይ የተሰማሩ የኢትዮጵያ ኩባንያዎች በሱዳን የሚገኝ ግዙፍ ፋብሪካን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍቢሲ)በአልባሳትና በቆዳ ውጤቶች ላይ የተሰማሩ የኢትዮጵያ ኩባንያዎች በሱዳን የሚገኝ የጨርቃጨርቅና አልባሳት ፋብሪካን ጎበኙ፡፡ በ38ኛው የካርቱም አለም አቀፍ የንግድ ኤግዚብሽን ላይ በቆዳ ውጤቶችና አልባሳት ዘርፍ የተሰማሩ የኢትዮጵያ ኩባንያዎች አሎማር ግሩፕ…

ኢትዮ ቴሌኮም ለገበታ ለሀገር 500 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በገበታ ለሀገር ለሚገቡ ፕሮጀክቶች 500 ሚሊየን ብር ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ። ድጋፉ በገበታ ለሀገር ለሚለሙት  የወንጪ ፣ ጎርጎራ እና  ኮይሻ ፕሮጀክቶች እንደሚውል ኢትዮ ቴሌኮም ገልጿል። የተለያዩ መንግስታዊ እና የግል…

የህወሀት የጥፋት ቡድን ላይመለስ ተደምስሷል- የመከላከያ ሚኒስትር ዶ/ር ቀንዓ

የህወሀት የጥፋት ቡድን ላይመለስ ተደምስሷል- የመከላከያ ሚኒስትር ዶ/ር ቀንዓ አዲስ አበባ ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሀት የጥፋት ቡድን ላይመለስ ተደምስሷል ሲሉ የመከላከያ ሚኒስትር ዶክተር ቀንዓ ያደታ ገለፁ። የመከላከያ ሚኒስትሩ በህወሀት ተልዕኮ ተሰጥቷቸው በህግ ማስከበርና…