አቶ ደመቀ ለአፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ገለፃ አደረጉ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ለአፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ማብራሪያ ሰጥተዋል።
ሚኒስትሩ የአፍሪካ ህብረት በበይነ መረብ ባዘጋጀው 38ኛው የዋና ስራ…