Fana: At a Speed of Life!

በቴክኖሎጂ ዘርፎች ላይ የተሰማሩ 61 የግል ድርጅቶችን ያቀፈ የትብብር መድረክ ተመሰረተ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቴክኖሎጂ ዘርፎች ላይ የተሰማሩ 61 የግል ድርጅቶችን ያቀፈ የግል ዘርፍ የትብብር መድረክ ተመስርቷል፡፡ ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጋር በመሆን የተመሰረተው የትብብር መድረኩ የግል ድርጅቶቹ በሀገሪቱ የዲጂታል ኢኮኖሚን ለመገንባት…

የኦሮሚያ ብልፅግና ፓርቲ መንግስት እየሰራ ላለው ስራ ድጋፍ ሲያደርግ ለነበረው ህዝብ ምስጋና አቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ብልፅግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ከለውጡ በኋላ በተለያዩ ጊዜያት ፓርቲውና መንግስት ከህዝቡ ጋር ሆኖ እየሰራ ላለው ስራ በተለያየ መልኩ ድጋፍ  ሲያደርግ ለነበረው ህዝብ ምስጋና አቅርቧል። የኦሮሚያ ብልፅግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ…

ምክር ቤቱ የአከራካሪ የምርጫ ጉዳዮች በፍርድ ቤት ስለሚስተናገዱበት አግባብ የተዘጋጀ ረቂቅ ደንብን ለዝርዝር ዕይታ መራ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአከራካሪ የምርጫ ጉዳዮች በፍርድ ቤት ስለሚስተናገዱበት አግባብ ላይ የተዘጋጀ ረቂቅ ደንብን ለዝርዝር እይታ ለህግና ፍትህና ዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ መራ፡፡ ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ረቂቅ ደንቡ ምርጫው…

አዲስ ወግ አንድ ጉዳይ የውይይት መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ ወግ አንድ ጉዳይ የውይይት መድረክ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ተካሂዷል፡፡ መድረኩ “የኮሙዩኒኬሽን መንገዶቻችን ለምርጫ ሰላምና ደኅንነት” በሚል ርዕስ ነው የተካሄደው፡፡ በስነ አዕምሮ ህክምና…

ኢንጂነር አይሻ መሀመድ ከሩሲያ የቢዝነስ ልዑካን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሀመድ ከሩሲያ የቢዝነስ ልዑካን ጋር ተወያዩ። የልዑካን ቡድኑ በግንባታ፣ በኢንዱስትሪ፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂና በሌሎችም ዘርፎች የተሰማሩ ኩባንያዎችን ያቀፈ የኢንቨስትመንት ቡድን ሲሆን…

በካናዳ የነጭ የበላይነት አቀንቃኝ የሆነው ፕራውድ ቦይን ጨምሮ 13 ቡድኖች በሽብርተኝነት ተፈረጁ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ካናዳ የነጭ የበላይነት የሚያቀነቅነውን ፕራውድ ቦይን በሽብርተኝነት ፈረጀች። ካናዳ ይህን ቡድን ጨምራ አራት የቀኝ አክራሪ ቡድኖችን በሽብርተኝነት መፈረጇን በዛሬው ዕለት አስታውቃለች። በዚህም አቶምዋፈን ዲቪዥን ፣ ቤዝ ፣ የሩሲያ ኢምፔሪያል…

የዶክተር አምባቸው መኮንን ፋውንዴሽን ምስረታ ይፋ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዶክተር አምባቸው መኮንን ፋውንዴሽን ምስረታ የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ በተገኙበት በዛሬው እለት ይፋ ተደርጓል። ፋውንዴሽኑ በትምህርት፣ በጤና ፣ በአረንጓዴ ልማት ከሚሰራቸው ስራዎች በተጨማሪ እውነትንና ሀቀኝነትን ይዞ የሃገርን…

በካናዳ የነጭ የበላይነት አቀንቃኝ የሆነው ፕራውድ ቦይን ጨምሮ 13 ቡድኖች በሽብርተኝነት ተፈረጁ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ካናዳ የነጭ የበላይነት የሚያቀነቅነውን ፕራውድ ቦይን በሽብርተኝነት ፈረጀች። ካናዳ ይህን ቡድን ጨምራ አራት የቀኝ አክራሪ ቡድኖችን በሽብርተኝነት መፈረጇን በዛሬው ዕለት አስታውቃለች። በዚህም አቶምዋፈን ዲቪዥን ፣ ቤዝ ፣ የሩሲያ ኢፔሪያል…

ተጨማሪ 547 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 182 ሰዎች አገግመዋል

አዲስ አበባ ፣ ጥር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ለ5 ሺህ 632 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 547 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 139 ሺህ 408 ደርሷል። በሌላ በኩል…

አቶ ደመቀ ለአፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ገለፃ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ለአፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ማብራሪያ ሰጥተዋል።   ሚኒስትሩ የአፍሪካ ህብረት በበይነ መረብ ባዘጋጀው 38ኛው የዋና ስራ…