የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የህግ ማሻሻያ ሰነድ ዝግጅት ሂደትን የሚያሳይ መጽሐፍ ተመረቀ Meseret Demissu Feb 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መጽሐፉ የዝግጅት ምዕራፉን አጠናቆ ለንባብ መብቃቱ በኢትዮጵያ ሲደረግ የነበረውን የህግ ማሻሻያ ሂደት ለቀጣዩ ትውልድ ለማስተላለፍ እና የህግ ጥናትና ምርምር ሥራዎችን ለመደገፍ ከፍተኛ እገዛ እንደሚኖረው ተገልጿል፡፡ በመጽሐፉ የምረቃ ሥነ-ስርዓት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለቀጠናውም ሆነ ለዓለም ሰላም እያበረከተች ያለው አስተዋፅኦ የሚደነቅ ነው – በሱዳን የካናዳ ኤምባሲ የፖለቲካል ተቀዳሚ ፀሃፊ Meseret Awoke Feb 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለቀጠናውም ሆነ ለዓለም ሰላም እያበረከተች ያለው አስተዋፅኦ የሚደነቅ መሆኑን በሱዳን የካናዳ ኤምባሲ የፖለቲካል ተቀዳሚ ፀሃፊ ባሪ ፓርኪንሰን ተናገሩ፡፡ ፀሃፊው በአብየ ሰሜን ቀጠና ከሚገኙ የሚስሪያ ጎሳ መሪዎችና ከአካባቢው አስተዳዳሪዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ፍርድ ቤቱ በእነጃዋር መሃመድ የችሎት ሂደት ላይ ድጋፍንም ሆነ ተቃውሞን የሚያመላክቱ አልባሳትን ለብሶ ችሎት መታደምን ከለከለ Tibebu Kebede Feb 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤቱ በእነጃዋር መሃመድ የችሎት ሂደት ላይ ድጋፍንም ሆነ ተቃውሞን የሚያመላክቱ አልባሳትን ለብሶ ችሎት መታደምን ከለከለ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ ከዚህ በፊት በነበረ ቀጠሮ ላይ ቤተሰቦቻችን በለበሱት ልብስ በችሎት ካልታደሙ የእምነት ክህደት ቃላችን…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ጅማ አባጅፋር እና ባህርዳር ከተማ አቻ ተለያዩ Feven Bishaw Feb 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ 11 ኛ ሳምንት ዛሬ ረፋድ በተደረገ ጨዋታ ጅማ አባጅፋር እና ባህርዳር ከተማ 2 ለ 2 በሆነ ውጤት ተለያይተዋል። ተመስገን ደረሰ ለጅማ አባጅፋር ሁለቱንም ግቦች ሲያስቆጥር…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ19 ሚሊየን ዶላር በላይ ወጪ የተደረገባቸው 47 የወደብ መሳሪያዎች ወደ ስራ ገቡ Tibebu Kebede Feb 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሞጆ ደረቅ ወደብ የተቀላጠፈ አገልግሎት ይሰጣሉ የተባሉ ከ19 ሚሊየን ዶላር በላይ ወጪ የተደረገባቸው 49 የወደብ መሳሪያዎች በዛሬው እለት በይፋ ወደ ስራ ገብተዋል። ከዓለም ባንክ በተገኘ ድጋፍ የተገዙት የመጀመሪያዎቹ የወደብ መሳሪያዎች ምረቃ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሱዳን በኢትዮጵያ ላይ የፈጸመችው ወረራ ታሪካዊ ስህተት ነው – አምባሳደር ይበልጣል Tibebu Kebede Feb 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሱዳን በኢትዮጵያ ላይ የፈጸመችው ወረራ ከሞራል፣ ከህግ ብሎም ሁለቱ ሀገራት ካላቸው የቆየ ወዳጅነት አንጻር ሲታይ ታሪካዊ ስህተት መሆኑን በሱዳን የኢፌዴሪ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ ገለጹ። ወቅታዊ የኢትዮ-ሱዳን ጉዳይን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በጎንደር ከተማ ያቋቋመውን የኤሌክትሮኒክ ግብይት ማዕከል ሥራ አስጀመረ Meseret Awoke Feb 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በጎንደር ከተማ ያቋቋመውን የኤሌክትሮኒክ ግብይት ማዕከል ሥራ አስጀምሯል። ማዕከሉ በጎንደር ከተማ ዘመናዊ የኤሌክትሮኒክ ግብይት ማዕከልን ወደ ሥራ ያስገባ ሲሆን÷ ከ90 በላይ ተገበያዮችን በአንድ የግብይት መርሐ ግብር ማስተናገድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የህዳሴ ግድብ ዋንጫ የሽኝት መርሐ ግብር ተካሄደ Abrham Fekede Feb 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዋንጫ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የነበረውን ቆይታ አጠናቆ ለተረኛው ክልል ለማስረከብ የሽኝት መርሐ ግብር ተካሄደ። በመዲናዋ ቆይታው ከ2 ቢሊዮን ብር በላይ መሰብሰቡን የአዲስ አበባ ፕሬስ ሴክሬተርያት ገልጿል፡፡…
ቢዝነስ በአማራ ክልል ከ40 በላይ የከበሩ የጌጣጌጥ ማዕድናት ቢኖሩም እሴት ጨምሮ ለገበያ በማቅረብ የሚገኘው ገቢ ዝቅተኛ መሆኑ ተገለጸ Feven Bishaw Feb 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ከ40 በላይ የከበሩ የጌጣጌጥ ማዕድናት ቢኖሩም እሴት ጨምሮ ለገበያ በማቅረብ የሚገኘው ገቢ ዝቅተኛ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የከበሩ የጌጣጌጥ ማዕድናት በክልሉ በብዛት ይገኙ እንጅ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ለአካባቢው ማኅበረሰብ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አንቶኒዮ ጉተሬዝ በማይናማር መፈንቅለ መንግስት ጉዳይ ጥሪ አቀረቡ Abrham Fekede Feb 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የተባበሩት መንግስታት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ የማይናማር ጦር ያካሄደው መፈንቅለ መንግስት ስኬታማ እንዳይሆን ለዓለም ሀገራት ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ዋና ጸሐፊው በጥሪያቸው የምርጫ ውጤትን መቀልበስ ተቀባይነት የለውም ብለዋል፡፡ አክለውም የመፈንቅለ…