Fana: At a Speed of Life!

በምዕራብ ኦሞ ዞን ቤሮ ወረዳ በደረሰ የእሳት አደጋ 586 ሚሊየን 142 ሺህ ብር የሚገመት ንብረት ወደመ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ምዕራብ ኦሞ ዞን ቤሮ ወረዳ ሾላ ቀበሌ በደረሰ የእሳት አደጋ 586 ሚሊየን 142 ሺህ ብር የሚገመት ንብረት ወደመ ፡፡ አደጋው የደረሰው ትናንት አመሻሽ ላይ ሲሆን በአደጋው 1 ሺህ 840 መኖሪያ…

የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን የገለልተኛ አማካሪ ቡድን አቋቋመ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን የገለልተኛ አማካሪ ቡድን አቋቋመ፡፡ በአማካሪ ቡድኑ ምስረታ ላይ በመገኘት የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የሲዳማ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አበራ አሬራ ÷ ክልሉ በአሁኑ…

በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት በኦሮሚያ ክልል ከ2 ሚሊየን በላይ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው አልተመለሱም

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት በኦሮሚያ ክልል ከ2 ሚሊየን በላይ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው አለመመለሳቸው ተገለፀ። የክልሉ ትምርህት ቢሮ ምክትል ሐላፊ አቶ ኤፍሬም ተሰማ እንደተናገሩት ÷በክልሉ በኮሮና ቫይረስ…

የህዳሴ ግድብ ግንባታን በበጎ ጎን የማታየው ግብፅ ዓለም አቀፋዊ የሀይል ማዕከል ለመሆን እየጣረች ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ተፈጥሯዊ ሀብቷን በመጠቀም ሀይል ለማመንጨት የምታደርገውን ጥረት በተለያዩ መንገዶች ለማደናቀፍ በርካታ ጥረቶችን እያደረገች የምትገኘው ግብፅ ቀጠናዊ የሀይል ማዕከል ለመሆን እየጣርኩ ነው ብላለች። በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ጉባ ወረዳ…

በጣሊያን ኤምባሲ ላለፉት 30 ዓመታት ተጠልለው የቆዩት ተከሳሾች ካሉበት የተከለለ ውስን ስፍራ መለቀቃቸውን ተከትሎ የጣሊያን መንግስት አድናቆቱን ገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጣሊያን ኤምባሲ ላለፉት 30 ዓመታት ተጠልለው የቆዩት ተከሳሾች ካሉበት የተከለለ ውስን ስፍራ መለቀቃቸውን ተከትሎ የጣሊያን መንግስት አድናቆቱን ገለፀ፡፡ በጣሊያን ኤምባሲ ላለፉት 30 ዓመታት ተጠልለው የነበሩት…

በማይካድራ ንጹሃን ዜጎችን ሲያስጨፈጭፉ ነበሩ የተባሉ ሁለት ተጠርጣሪዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በማይካድራ ንጹሃን ዜጎችን ሲያስጨፈጭፉ ነበሩ የተባሉ ሁለት ተጠርጣሪዎች ሸሽተው አዲስ አባባ በመግባት ከተደበቁበት የእንግዳ ማረፊያ (ገስት ሃውስ) ትናንት ተይዘው ፍርድ ቤት ቀረቡ። ተጠርጣሪዎቹን አዲስ አበባ በመቀበል ደብቀዋቸዋል…

የሕወሓት የጥፋት ቡድን ሲያስወነጭፋቸው የነበሩት ተተኳሽ ሮኬቶች በመቐለ ከተማ በግለሰብ መጋዘን ውስጥ ተከማችተው ተገኙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የሕወሓት የጥፋት ቡድን ሲያስወነጭፋቸው የነበሩት ተተኳሽ ሮኬቶች በመቐለ ከተማ በግለሰብ መጋዘን ውስጥ ተከማችተው ተገኙ። የሕወሓት የጥፋት ቡድን በተደጋጋሚ ወደ ባሕር ዳር፣ ጎንደር እና አስመራ ሲያስወነጭፋቸው የነበሩት…

ከኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የተውጣጡ ሴቶች በአሰላ ከተማ ጉብኝት እያደረጉ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ከኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የተውጣጡ ሴቶች በኦሮሚያ ክልል አሰላ ከተማ የስራ ጉብኝት እያደረጉ ይገኛሉ፡፡ በጉብኝቱ የሴቶች አደረጃጀትና ተጠቃሚነት ስራዎች መቃኘታቸው ተገልጿል። በዚሁ ወቅት የብልፅግና ፓርቲ የሴቶች ሊግ ፕሬዝዳንትና የከተማ…

ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ የጨኖ ሚሌ ችግኝ ጣቢያን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳ በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ የጨኖ ሚሌ ችግኝ ጣቢያን ጎብኝተዋል፡፡ የአርባምንጭ ዙሪያ ወረዳ የጨኖ ሚሌ ችግኝ ጣቢያ አስተባባሪ አቶ ጎሳዬ ጎሮፌ በምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ…

ቋሚ ኮሚቴው የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽንን የሥራ እንቅስቃሴ ጎበኘ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የከተማ ልማት፣ ኮንስትራክሽን እና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣንን የሥራ እንቅስቃሴ በስፍራው በመገኘት ጎብኝቷል፡፡ የቋሚ ኮሚቴው የቡድን አስተባባሪ አቶ ካሚል አሕመድን ጨምሮ ሌሎች አባላት…