ዓለምአቀፋዊ ዜና በደቡብ አፍሪካ በኮሮና የተያዙ ሰዎች ቁጥር 1 ሚሊየን አለፈ Meseret Awoke Dec 28, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ በኮቪድ-19 ወረርሽኝ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ1 ሚሊየን መብለጡ ተገልጿል፡፡ በሃገሪቱ አዲስ የኮሮና ቫይረስ መገኘቱ ከተረጋገጠ ቀናት በኋላ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎችን ቁጥር ከ1 ሚሊየን 4 ሺህ 400 በላይ መድረሱን የሃገሪቱ ጤና…
የሀገር ውስጥ ዜና በ10 ዓመቱ የልማት ዕቅድ ዙሪያ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Dec 28, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቅርቡ በሚኒስትሮች ምክር ቤት በፀደቀው የ10 ዓመት የልማት ዕቅድ ዙሪያ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው። በውይይቱ ላይ የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ፣ የፕላንና እና ልማት ኮሚሽነር ዶክተር ፍፁም አሰፋ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶክተር ሊያ ታደሰ በፈለገ ሕይወት ሆስፒታል የንፁህና ደህንነቱ የተጠበቀ ሆስፒታል የማድረግ እንቅስቃሴን ጎበኙ Tibebu Kebede Dec 28, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በባህር ዳር በሚገኘው ፈለገ ሕይወት ሆስፒታል የንፁህና ደህንነቱ የተጠበቀ ሆስፒታል የማድረግ እንቅስቃሴን ጎበኙ፡፡ ሚኒስትሯ በተጨማሪም በኤሌክትሮኒክስ የታገዘ የጤና መዛግብት አፈፃፀም እና የአገልግሎት መስጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌደራል የዴሞክራሲ ተቋማት የጋራ ፎረም መተዳደሪያ ድንጋጌ ጸደቀ Meseret Demissu Dec 28, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 19 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል የዴሞክራሲተቋማት የጋራ ፎረም መተዳደሪያ ድንጋጌ ፀደቀ፡፡ የመንግስት ረዳት ተጠሪ ሚኒስትር ዲኤታ አቶ ጫላ ለሚ÷ በመተዳደሪያ ድንጋጌው ዝግጅት ላይ ባለድርሻ አካላትና የህግ ባለሙያዎች መሳተፋቸውንና ሰፊ…
ቢዝነስ በአንድ ሳምንት ከ75 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ Feven Bishaw Dec 28, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ በገቢና ወጪ ኮንትሮባንድ ግምታዊ ዋጋቸው 75 ሚሊየን 574 ሺህ 275 ብር የሆኑ ዕቃዎች መያዛቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በተጠቀሰው ጊዜ ከተያዘው የኮንትሮባንድ እቃ ውስጥ ከሀገር ሊወጣ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት ነገ አስቸኳይ ጉባኤውን ያካሂዳል Abrham Fekede Dec 28, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤ ነገ እንደሚካሄድ ተገለጸ። የክልሉ ምክር ቤት ምክትል አፈ-ጉባኤ ወይዘሮ አለምነሽ ይባስ እንዳሉት ምክር ቤቱ በነገው ዕለት በአሶሳ ከተማ አስቸኳይ ጉባኤውን ያካሂዳል። የመተከል ጉዳይ ዋነኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዊ ዞን ቻግኒ ከተማ ከመተከል ለተፈናቀሉ ወገኖች የሰብዓዊ ድጋፍ የሚያስተባብር የአስቸኳይ ጊዜ ተግባራት ማስተባበሪያ ማዕከል ተቋቋመ Abrham Fekede Dec 28, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል አዊ ዞን ቻግኒ ከተማ ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ለተፈናቀሉ ወገኖች የሰብዓዊ ድጋፍ የሚያስተባብር የአስቸኳይ ጊዜ ተግባራት ማስተባበሪያ ማዕከል ተቋቋመ። በሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታዎች ወይዘሮ ፍሬአለም ሽባባው እና…
ፋና 90 ከመቐለ ከተማ ወጣቶች ጋር የተደረገ ውይይት Abrham Fekede Dec 27, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=5wk-TvYIjC4
ፋና 90 ምርጫ 2013 እና የፓርቲዎች ዝግጅት Abrham Fekede Dec 27, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=-3Fynz-ba1A