የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር በደቡብ ጎንደር ዞን የተፈጥሮ ሀብት ልማት ንቅናቄ አስጀመሩ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ጎንደር ዞን የዘንድሮ የተፈጥሮ ሀብት ልማት ንቅናቄ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገርና ሌሎች ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች በተገኙበት በታች ጋይንት ወረዳ ተጀምሯል።
ለ20 ቀናት በሚከናወነው የተፈጥሮ ሀብት ልማት ስራ…