Fana: At a Speed of Life!

የህወሃት ጁንታ የሀሰት ፕሮፓጋንዳና የጦርነት ቅስቀሳ ሲያደርግበት የነበረውን ሬዲዮ ጣቢያ ዘርፎና አውድሞ ሸሽቷል

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሃት ጁንታ የሀሰት ፕሮፓጋንዳና የጦርነት ቅስቀሳ ሲያደርግበት የነበረውን ድምጸ ወያኔ ሬዲዮ ጣቢያ ዘርፎና አውድሞ ከመቀሌ ከተማ መውጣቱ ታውቋል። የሰራዊቱን ፈጣንና የተቀናጀ እርምጃ መቋቋም ያልቻለው ቡድን ''እኔ ከሞትኩ ሰርዶ…

ባለፉት ሁለት አመታት በተካሄደዉ የህግ ሪፎርም በተለያዩ ማዕቀፎች ላይ ማሻሻያዎች መደረጋቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሁለት አመታት በተካሄደዉ የህግ ሪፎርም በተለያዩ የህግ ማዕቀፎች ላይ ማሻሻያዎች መደረጋቸው ተገለፀ፡፡ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ የህግና ፍትህ አማካሪ ጉባኤ፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና የፍሬድሪክ ኢበርት ኢንስትቲዩሽን…

የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት ለጥገና እና ለካሣ ከ114 ሚሊዮን ብር በላይ ኪሳራ እንደደረሰበት ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ጅቡቲ ስታንዳርድ ጌጅ ባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማኅበር ዋና የደህንነት ባለሞያ ኢ/ር ጥበቡ ተረፈ እንደገለፁት የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት በጥገና እና በካሣ ከ114 ሚሊዮን ብር በላይ ኪሳራ ደርሶበታል።…

በአውሮፓ የሚሰሩ ትውልደ አትዮጵያውያን እና ኢትዮጵያውያን ምሁራን ለአውሮፓ ህብረት ፓርላማ ፕሬዚዳንት ዴቪድ ሳሶሉ ደብዳቤ አስገቡ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች እና ኩባንያዎች የሚሰሩ ትውልደ አትዮጵያውያን እና ኢትዮጵያውያን ምሁራን በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ለአውሮፓ ህብረት ፓርላማ ፕሬዚዳንት ዴቪድ ሳሶሉ ደብዳቤ አስገቡ፡፡ ምሁራኑ እና ባለሙያዎቹ በደብዳቤያቸው…

የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላት በአበበ ቢቂላ ስታዲየም የተዘጋጀውን የብሔር ብሔረሰቦች አውደ ርዕይ ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የሚገኙ የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላት በአበበ ቢቂላ ስታዲየም የተዘጋጀውን የብሔር ብሔረሰቦች አውደ ርዕይ ጎበኙ። በፌዴሬሽን ምክር ቤት “ኑ ኢትዮጵያን በአንድ መድረክ እንያት” በሚል መሪ ሃሳብ የተዘጋጀው አውደ ርዕይ የተለያዩ…

የብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ የ2013 ዓ.ም አፈጻጸምን ገመገመ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ የ2013 ዓ.ም አፈጻጸምን ገመገመ ፡፡ ሊጉ "እኩልነትና ህብረ ብሄራዊ አንድነት ለጋራ ብልጽግና" በሚል መሪ ቃል 15ኛውን የብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀንን በሸራተን አዲስ አክብሯል፡፡ የብልጽግና…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከአፍሪካ ኦሊምፒክ ኮሚቴዎች ማህበር ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከአፍሪካ ኦሊምፒክ ኮሚቴዎች ማህበር (አኖካ) ፕሬዚዳንት ሙስጠፋ ቤራፍ ጋር ተወያይተዋል፡፡ የአፍሪካ ኦሊምፒክ ኮሚቴዎች ማህበር ጠቅላላ ጉባኤ ነገ የሚካሄድ ሲሆን፥ ፕሬዚዳንቱም አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ የማህበሩ…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከመልቲቾይስ የቦርድ ሰብሳቢ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከመልቲቾይስ ግሩፕ የቦርድ ሰብሳቢ ኢምቲያዝ ፓቴል ጋር ተወያዩ፡፡ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ በዚህ ዘርፍ የተሰማሩ ድርጅቶች የጋራ እሴቶችን ከማስተዋወቅ አንጻር ያላቸውን ሚና በተመለከተ ገለጻ አድርገዋል፡፡ ከዚህ…

15ኛው የብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል በአፋር፣ በደቡብ እና በድሬዳዋ ተከበረ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 15ኛው የኢትዮጵያ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ቀን በዓል በአፋር፣ በደቡብ እና በድሬዳዋ ተከበረ፡፡ 15ኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ቀን "እኩልነትና ሕብረ-ብሔራዊ አንድነት ለጋራ ብልፅግና!" በሚል መሪ ቃል በአፋር ክልል…

ዶናልድ ትራምፕ በሶማሊያ የሚገኙ የአሜሪካ ወታደሮች ሃገሪቱን ለቀው እንዲወጡ አዘዙ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በሶማሊያ የሚገኙ የአሜሪካ ወታደሮች ሃገሪቱን ለቀው እንዲወጡ አዘዙ፡፡ ትራምፕ ወታደሮቹ እስከ ፈረንጆቹ ጥር ወር አጋማሽ ድረስ ሶማሊያን እንዲለቁ ትዕዛዝ ማስተላለፋቸውን የሃገሪቱ መከላከያ መስሪያ ቤት…