Fana: At a Speed of Life!

ለጊቤ ወንዝ – ጅማ መንገድ ከባድ ጥገና እየተደረገለት ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፍተኛ የትራፊክ ፍሰትን በማስተናገድና በአገልግሎት ብዛት ለጉዳት የተዳረገው የጊቤ ወንዝ - ጅማ መንገድ ከባድ ጥገና እየተደረገለት ነው። 167 ኪሎ ሜትር የሚረዝመው የጊቤ ወንዝ - ጅማ መንገድ በኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን በጅማ…

ኢትዮጵያ፣ ኬንያና ሶማሊያ በጁባላንድ ኮሪደር በጋራ መስራት በሚቻልበት አግባብ ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ፣ ኬንያና ሶማሊያ በሚዋሰኑበት ድንበር በጁባላንድ ኮሪደር በጋራ መስራት በሚቻልበት አግባብ ላይ ተወያዩ፡፡ በውይይቱ በቀጠናው ስላለው ወቅታዊ የጠላት እንቅስቃሴ የመከሩ ሲሆን በቀጠናው በጋራ ለመስራት መግባባት ላይ ደርሰዋል፡፡…

በእንግሊዝ አዲስ የእንቅስቃሴ ገደብ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ከአዲሱ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ጋር በተያያዘ አዲስ የእንቅስቃሴ ገደብ ይፋ አደረጉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይፋ ያደረጉት የእንቅስቃሴ ገደብ በመላ ሃገሪቱ የሚተገበር ነው ተብሏል። ይህን ተከትሎም…

ጡት ለማጥባት ምቹ የሆኑ ጤና ተቋማት ዕውቅና ተሰጣቸው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተተገበረ ባለው ጤና ተቋማትን ለጡት ማጥባት ምቹ የማድረግ ኢንሼቲቭ ጥሩ አፈፃፀም ላሳዩ 14 የጤና ተቋማት ዕውቅና ተሰጠ። በዕውቅና አሰጣጥ ስነስርዓቱ ላይ የተገኙት የጤና ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ "ስርዓተ…

የተሰነደው 23 ነጥብ 8 ቢሊየን ወደ ገንዘብ እንዲቀየር ኮሚቴው አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት በሰነድ ብቻ ያስቀመጠው 23 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር፤ ወደ ገንዘብ እንዲቀየር የገቢ፣ በጀት እና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው የቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቱን የሥራ እንቅስቃሴ በአካል…

ኮሚቴው በጀጎል አካባቢ የሚስተዋለው ሕገ-ወጥ ግንባታ እንዲቆም አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ፤ በዓለም ቅርስነት በተመዘገበው የሐረር ጀጎል ግንብ አካባቢ የሚስተዋለው ሕገ-ወጥ ግንባታ እንዲቆም፣ የክልሉን መንግስት አሳሰበ፡፡ ኮሚቴው ይህን ያሳሰበው ሰሞኑን…

ተጨማሪ 297 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ2 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ለ4 ሺህ 157 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 297 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ባለፉት 24 ሰዓታት በኮሮናቫይረስ ሳቢያ የ2 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በአጠቃላይ በቫይረሱ ለህልፈት የተዳረጉ…

ምክትል /ጠ/ሚ ደመቀ መኮንን በትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ለዲፕሎማቶች ማብራሪያ ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ለአምባሳደሮች፥ ሰብአዊ እና የመልሶ ማቋቋም ለጋሾች ቡድን ተወካዮች በትግራይ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ማብራሪያ ሰጥተዋል። ውይይቱ የሰላም ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል፣ የውጭ ጉዳይ…

በምርጫው መገናኛ ብዙኃን የሚጠበቅባቸውን ሃላፊነት ሊወጡ እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ መገናኛ ብዙኃን የሚጠበቅባቸውን ሃላፊነት ሊወጡ እንደሚገባ የጋዜጠኝነት ምሁራን ተናግረዋል፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የዘርፉ ምሁራን እንደሚሉት በምርጫ ወቅት መገናኛ ብዙኃን…

ከፍተኛ ገንዘብ በመቀበል በህገወጥ መንገድ ወደ ውጪ ሀገር ሲልኩ የነበሩ የኢምግሬሽን አመራሮችና ሰራተኞች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህጋዊ መንገድ ማሟላት ካልቻሉ ዜጎች ገንዘብ በመቀበል በህገወጥ መንገድ ወደ ውጪ ሀገር ሲልኩ የነበሩ የኢምግሬሽን አመራሮችና ሰራተኞች እንዲሁም በህጋዊ አሰሪና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ ስም የሚንቀሳቀሱ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የብሄራዊ…