የሀገር ውስጥ ዜና የአዕምሮ ጤና ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ ተገለፀ Feven Bishaw Jan 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤና ሚኒስቴር የበሽታዎች መከላከልና መቆጣጠር ዳይሬክቶሬት በአዕምሮ ጤና ዙሪያ የመጀመሪያ የሆነውን ሃገራዊ ውይይት አካሂዷል፡፡ በውይይቱ የጤና ሚኒስትር ደኤታ ዶክተር ደረጄ ዱጉማ የአዕምሮ ጤና በአገር አቀፍ ደረጃ ትልቅ ችግር…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ 2ዐ ችግረኛ ህጻናትን ተቀብሎ በቋሚነት ለመርዳት ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ልደታ ክፍለ ከተማ ተቀበለ Feven Bishaw Jan 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር 2ዐ ችግረኛ ህጻናት ተቀብሎ በቋሚነት ለመርዳት ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ልደታ ክፍለ ከተማ ተቀበለ፡፡ ችግረኛ ህጻናቱን በይፋ የተረከቡት የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አሁን ካለው ሰፊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጀጎል ግንብ ዓለም አቀፍ ቅርስነቱ ተጠብቆ ለትውልድ እንዲተላለፍ የሚያስችል የ10 አመት የአስተዳደር እቅድ ተዘጋጀ Feven Bishaw Jan 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀጎል ግንብ ዓለም አቀፍ ቅርስ ተጠብቆ ለትውልድ እንዲተላለፍ የሚያስችል የ10 አመት የአስተዳደር እቅድ መዘጋጀቱ ተገለፀ፡፡ የፌደራል ቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን ከሀረሪ ክልል ባህል ቅርስና ቱሪዝም ቢሮ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶስቱ ሀገራት የውሃ ጉዳይ ሚኒስትሮች ዛሬ ሊያካሂዱት የነበረው ስብሰባ ሱዳን ባለመገኘቷ ሳይካሄድ ቀርቷል Meseret Awoke Jan 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ፣ ግብጽ እና ሱዳን የውሃ ጉዳይ ሚኒስትሮች ዛሬ በህዳሴ ግድብ ጉዳይ ዙሪያ ሊያካሂዱት ታስቦ የነበረው የበይነ-መረብ ስብሰባ ሱዳን ባለመገኘቷ ሳይካሄድ መቅረቱን የውሃ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የዕለቱ ሰብሳቢ የሆነችው…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ የጤና ኢንሹራንስ አገልግሎት ከጀመረ ረጅም ጊዜ ቢያስቆጥርም በተፈለገው ደረጃ እንዳልተሰራ ተገለፀ Feven Bishaw Jan 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የጤና ኢንሹራንስ አገልግሎት ከጀመረ ረጅም ጊዜ ቢያስቆጥርም በተፈለገው ደረጃ እንዳልተሰራ የኦሮሚያ ጤና ቢሮ አስታወቀ። በአዳማ ከተማ የጤና ኢንሹራንስ ኮንፈረንስ ተካሂዷል። በኮንፈረንሱ የኦሮሚያ ጤና…
የሀገር ውስጥ ዜና በምስራቅ ወለጋ ዞን የዲጋ ወረዳ ነዋሪዎች ኦነግ ሸኔን በማጋለጥ ለሰላማቸው ዘብ እንደሚቆሙ ገለጹ Meseret Demissu Jan 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምስራቅ ወለጋ ዞን የዲጋ ወረዳ ነዋሪዎች ባደረጉት የሰላም ኮንፍረንስ ኦነግ ሸኔን በማጋለጥ ለሰላማቸው ዘብ እንደሚቆሙ ገልጸዋል፡፡ የኮንፍረንሱ ተሳታፊዎች የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች በሰው ሕይወትና በንብረት ላይ ጉዳት…
Uncategorized በመኖሪያ ቤታቸው የጦር መሳሪያ ተገኝቶባቸዋል የተባሉ ሁለት ግለሰቦች ላይ ለዐቃቤ ህግ ክስ የመመስረቻ የ15 ቀን ጊዜ ተፈቀደ Tibebu Kebede Jan 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤቱ በመኖሪያ ቤታቸው በርካታ የጦር መሳሪያዎች ተገኝቶባቸዋል የተባሉ ሁለት ግለሰቦች ላይ ለዐቃቤ ህግ ክስ የመመስረቻ የ15 ቀን ጊዜ ፈቀደ። ክስ መመስረቻ ጊዜ የተጠየቀባቸው ተጠርጣሪዎች ደፋር ተሰማ እና ገብረመስቀል ወልደምህረት…
Uncategorized ቦርዱ የኮቪድ-19 ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ባወጣው መመሪያ ላይ የሕዝብ አስተያየት ለመቀበል ጥሪ አደረገ Tibebu Kebede Jan 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በቀጣይ በሚደረገው 6ኛ ሃገራዊ የምርጫ ሂደት ወቅት የኮቪድ-19 ስርጭትን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር ባወጣው መመሪያ ላይ የሕዝብ አስተያየት ለመቀበል ጥሪ አድርጓል። የመመሪያው ዋና ዓላማ በምርጫ ሂደት ወቅት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኤጀንሲው ከሃይማኖት ተቋማት እና ከኢትዮጵያ ሚድዋይፍስ ማህበር ጋር የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ስራን ለማጠናከር የሚረዳ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ Meseret Awoke Jan 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሚግሬሽን ዜግነትና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ ከሃይማኖት ተቋማት እና ከኢትዮጵያ ሚድዋይፍስ ማህበር ጋር የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ስራን ለማጠናከር የሚረዳ የጋራ መግባቢያ ሰነድ ተፈራርሟል፡፡ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ሙጂብ ጀማል የወሳኝ ኩነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኤጀንሲው በሸማቾች ህብረት ስራ ማህበራት ልኳንዳ ቤቶች የስጋ አቅርቦት እጥረት እንዳይከሰት ዝግጅት ማድረጉን ገለጸ Meseret Demissu Jan 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመጪው የገና በዓል በሸማቾች ህብረት ስራ ማህበራት ልኳንዳ ቤቶች የስጋ አቅርቦት እጥረት እንዳይከሰት አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህብረት ስራ ኤጀንሲ አስታወቀ። ኤጀንሲው መጪውን የገና እና…