የሀገር ውስጥ ዜና የሻምቡ ከተማና የሆሮ ወረዳ ነዋሪዎች ኦነግ ሸኔን አወገዙ Feven Bishaw Jan 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የሻምቡ ከተማና ሆሮ ወረዳ ነዋሪዎች ኦነግ ሸኔን በሰላማዊ ሰልፍ አውግዘዋል፡፡ ሰልፈኞቹ የሰላምና የልማት እንቅፋት የሆነው ኦነግ ሸኔን በማጋለጥ ሰላማችንን እናረጋግጣለን ብለዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል አመራሮች ቡድን በምዕራብ ኦሞ ዞን የደረሰውን የእሳት ቃጠሎና በቃጠሎው ምክንያት የተፈናቀሉ ዜጎችን ጎበኙ Meseret Awoke Jan 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የደቡብ ክልል አመራሮች ቡድን በምዕራብ ኦሞ ዞን ቤራ ወረዳ ሾላ ቀበሌ የደረሰውን የእሳት ቃጠሎና በቃጠሎው ምክንያት የተፈናቀሉ የህብረተሰብ ክፍሎችን ጎብኝተዋል። ባለፈው በታህሳስ 19 በዞኑ ቤሮ ወረዳ ሾላ ከተማ የተከሰተው ከባድ ቃጠሎ ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና መሪ እቅዱ ቀጣይነት ያለው የፋይናንስ ተቋማት እድገት አካታችና ጥራት ያለው የምጣኔ ሃብት ለውጥ ምሰሶዎችን የያዘ ነው -ዶክተር ፍጹም አሰፋ Meseret Demissu Jan 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስር አመቱ የልማት መሪ እቅድ አካታችና ጥራት ያለው ምጣኔ ሃብት እድገት፣ ቀጣይነት ያለው የፋይናንስ ተቋማት እድገት፣ የቴክኖሎጂ አቅም ግንባታና የዲጂታል ኢኮኖሚ እድገት ምሰሶዎችን ያካተተ ነው ሲሉ የብሔራዊ ፕላንና ልማት እቅድ ኮሚሽነር ዶክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ጥንቃቄ ሳይደረግ የሚካሄዱ ግንባታዎች በመንገድ መሰረተ ልማት ላይ ችግር እየፈጠሩ ነው Tibebu Kebede Jan 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የተለያዩ አካባቢዎች ጥንቃቄ ሳይደረግ የሚካሄዱ ግንባታዎች በመንገድ መሰረተ ልማት ላይ ችግር እየፈጠሩ ነው። በከተማዋ የተወሰኑ ግለሰቦች እና ድርጅቶች ግንባታ ሲያካሂዱ አሸዋ እና የግንባታ ቁሳቁሶችን ከህግ ውጭ መንገድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውር ከአገራዊ ኪሳራ ባሻገር ዓለምአቀፋዊ ተፅዕኖ ያስከትላል Meseret Demissu Jan 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውርን በተቀናጀ አሰራር መከላከል ካልተቻለ አገራዊ ኪሳራ ብቻ ሳይሆን ዓለምአቀፋዊ ተፅዕኖም እንደሚያስከትል የፋይናንስ ደህንነት መረጃ ማዕከል አስታወቀ። ማዕከሉ ከአገራዊ ለውጡ በፊት በአዋጅ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቡሬ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ህይወት አለፈ Feven Bishaw Jan 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቡሬ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ አደጋው ከሌሊቱ 10 ሰዓት 48 ሰዎችን ጭኖ ለመንፈሳዊ ጉዞ ከደንበጫ ወደ ላሊበላ በመጓዝ ላይ የነበረ ኮድ 3 የሆነ ቅጥቅጥ አይሱዙ የህዝብ ማመላለሻ መኪና…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋምቤላ እና የኦሮሚያ ክልሎች የሰላም እና የልማት ኮንፍረንስ እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Jan 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ እና የኦሮሚያ አጎራባች ክልሎች የሰላም እና የልማት ኮንፍረንስ በጋምቤላ ከተማ እየተካሄደ ነው። በውይይቱ ላይ የሁለቱ ክልሎች የሰላም እና የጸጥታ ቢሮ ኃላፊዎች፣ የዞን መስተዳድሮች እና የጸጥታ ቢሮ ኃላፊዎች እንዲሁም ሌሎች ተጋባዥ…
ስፓርት አንጋፋው የእግር ኳስ ዳኛ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ Tibebu Kebede Jan 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለበርካታ ዓመታት በኢትዮጵያ የእግር ኳስ ዳኝነት ታሪክ ውስጥ የሚታወቁት አንጋፋው ዓለም አቀፍ ዳኛ ዓለም ንፀብህ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። ዳኛ ዓለም ንፀብህ ጨዋታ ከመምራት አንስቶ የጨዋታ ታዛቢ በመሆን እና በርካታ ዳኞችን አስተምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በአገልግሎት ብዛትና ከአጠቃቀም ጉድለት ጉዳት ለደረሰባቸው ድልድዮች ጥገና እየተደረገ ነው Meseret Awoke Jan 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን በአገልግሎት ብዛትና ከአጠቃቀም ጉድለት ጉዳት ለደረሰባቸው ድልድዮች ጥገና እየተደረገ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ በከተማዋ በተለያዩ አካባቢ የሚገኙ ድልድዮች እና የድጋፍ ግንቦችን የጉዳት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዓለም ላይ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 85 ሚሊየንን ተሻገረ Meseret Awoke Jan 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ዙሪያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ85 ሚሊየን መብለጡ ተገለጸ፡፡ እስካሁን በዓለም አቀፍ ደረጃ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 85 ሚሊየን 519 ሺህ በላይ ሲሆን፤ ከ1 ሚሊየን 850 ሺህ በላይ ሰዎች ለህልፈት ተዳርገዋል፡፡…