Fana: At a Speed of Life!

በህዳሴው ግድብ ዙሪያ የሚደረገው የሦስትዮሽ ውይይት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2013(ኤፍ.ቢ.ሲ) በህዳሴው ግድብ ዙሪያ በኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብፅ መካከል የሚደረገው የሦስትዮሽ ውይይት በዛሬው ዕለት መጀመሩን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የውይይቱን ዝርዝር መረጃ በቀጣይ ይፋ እንደሚያደርግም ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ገልጿል።…

ጃን ሜዳን ለጥምቀት በዓል ዝግጁ እንዲሆን ለተሳተፉ አካላት የምስጋና እና እውቅና መርሃ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2013(ኤፍ.ቢ.ሲ) ጃን ሜዳን ለጥምቀት በዓል ዝግጁ እንዲሆን ለተሳተፉ አካላት የምስጋና እና እውቅና መርሃ ግብር ተካሂዷል። የዕውቅና እና የምስጋና መርሃ ግብሩን በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት አዘጋጅቶታል።…

ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች የገና በዓል ማክበሪያ ስጦታ አበረከቱ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2013(ኤፍ.ቢ.ሲ) ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ 40 እማዎራዎች እና አባወራዎች የገና በዓል ማክበሪያ የበግ፣ የዘይት እና የዱቄት ስጦታ አበርክተዋል። "አንድ ሰው ለአንድ ቤተሰብ"…

የግል የጤና ተቋማት እንዲጠናከሩ መንግስት የበኩሉን ጥረት ያደርጋል- ዶ/ር ሊያ ታደሰ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2013(ኤፍ.ቢ.ሲ) የግል የጤና ተቋማት ለህብረተሰቡ የሚሰጡት የጤና አገልግሎት ከፍተኛ በመሆኑ ለዘርፉ መጎልበት መንግስት የበኩሉን ድጋፍ እንደሚያደርግ የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ። ሚኒስትሯ ይህንን የገለጹት መቀመጫውን…

ለአዕምሯዊ ንብረት መብቶች መከበር መገናኛ ብዙሃን የድርሻቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2013(ኤፍ.ቢ.ሲ) ለአዕምሯዊ ንብረት መብቶች መከበር መገናኛ ብዙሃን ለማህበረሰቡ ግንዛቤ በመፍጠር የድርሻቸውን እንዲወጡ የኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ጽህፈት ቤት ጠየቀ። የኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ጽህፈት ቤት በንግድ ምልክት፣ በፓተንት፣ በቅጅና ተዛማጅ መብቶች…

በፍቼ ከተማ ከ2ዐ ሺህ ብር በላይ ሀሰተኛ የብር ኖቶችን ይዞ ለመገበያየት የሞከረ ግለሰብ በቁጥጥር ሥር ዋለ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 25 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በፍቼ ከተማ 2ዐ ሺህ 800 ሀሰተኛ የብር ኖቶችን ይዞ ለመገበያየት የሞከረን ግለሰብ በቁጥጥር ሥር ማዋሉን ፖሊስ አስታወቀ። የዞኑ ፖሊስ መምሪያ ሕዝብ ግንኙነት ተጠሪ ኢንስፔክተር መላኩ ቶላ ለኢዜአ…

ከነገ ጀምሮ 35 ሺህ ወጣቶች በኢትዮጵያዊ አብሮነትና አንድነት ዙሪያ ስልጠና ሊወስዱ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2013(ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ አንድነትና አብሮነት ዙሪያ ከነገ ጀምሮ ለ35 ሺህ ወጣቶች ስልጠና የሚሰጥ መሆኑን የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ። ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተለያዩ ቋሚ ኮሚቴ አባላት አመራሮች በቢሾፍቱ ከተማ ስልጠና…

በወ/ሮ ፍሬአለም ሺባባው የተመራ የልዑካን ቡድን በአፋር ክልል ከተለያዩ የማህበረሰብ አካላት ጋር ውይይት እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 25 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰላም ሚኒስቴር የህግ ማስከበር ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ፍሬአለም ሺባባው የተመራ የልዑካን ቡድን በአፋር ክልል ከተለያዩ የማህበረሰብ አካላት ጋር ውይይት እያካሄደ ነው። የልዑካን ቡድኑ ከጠቅላይ ሚኒስቴር ጽህፈት ቤት፣ ከፌደራል…

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከ471 ሚልየን ብር በላይ በቦንድ ግዥና በስጦታ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 25 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከ471 ሚልየን ብር በላይ በቦንድ ግዥና በስጦታ ተሰበሰበ ። 471 ሚሊየን ብሩየህዳው ዋንጫ በክፍለ ከተማው በቆየባቸው የ25 ቀናት ቆይታ ውስጥ በቦንድ ግዥና በስጦታ…

ሸማችና አምራችን በቀጥታ ማገናኘት የሚያስችል የግብይት ስርዓት ለመዘርጋት በልዩ ትኩረት ይሰራል-ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 25 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሸማችና አምራችን በቀጥታ ማገናኘት የሚያስችል የግብይት ስርዓት ለመዘርጋት በልዩ ትኩረት እንደሚሰራ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለፁ ። በአዲስ አበባ ከተማ በሶስት አካባቢዎች የተገነቡ ዘመናዊ እና ሁለገብ የአትክልት ፣…