Fana: At a Speed of Life!

ለአሰላ  የነፋስ ሀይል ማመንጫ ተርባይን ከሚያቀርበው ሰይሜንስ ጋሜሳ ጋር ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አሌክትሪክ ሀይል ለአሰላ የነፋስ ሀይል ማመንጫ ተርባይን ከሚያቀርበው ሰይመንስ ጋሜሳ ጋር ስምምነት ተፈራረመ። 100 ሜጋዋት ሀይል ያመነጫል ተብሎ የሚጠበቀው የአሰላ የነፋስ ሀይል ማመንጫ በአዳማ እና አሰላ መካከል የሚገኝ ነው።…

የመገናኛ ብዙሃን ሙስናን በመከላከል እና በሥነ ምግባር ግንባታ ተቀዳሚ ሚናቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመገናኛ ብዙሃን ሙስናን በመከላከል እና በሥነ ምግባር ግንባታ ቀዳሚ ተዋናይ እንዲሆኑ የፌደራል የሥነ ምግባር እና የፀረ- ሙስና ኮሚሽን ጥሪ አቀረበ። ኮሚሽኑ "ሥነ ምግባርን በመገንባት እና ሙስናን በመከላከል ረገድ የሚዲያ ተቋሟት ሚና"…

የሰላም ሚኒስቴር በአፋር ክልል ከተለያዩ የማህበረሰብ አካላት ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 26 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰላም ሚኒስቴር የህግ ማስከበር ዘርፍ ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሮ ፍሬአለም ሽባባው የተመራው ልዑክ በአፋር ክልል ከተለያዩ የየማህበረሰብ አካላት ጋር ውይይት አካሄደ፡፡ የልዑካን ቡድኑ ከጠቅላይ ሚኒስቴር ጽህፈት ቤት፣…

መንግስት በመተከል ዞን የተከሰተውን አለመረጋጋት በአስቸኳይ መፍትሄ በመስጠት ወደ ቀያቸው እንዲመለሱ ተፈናቃይ ወገኖች ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከነበሩበት ቀየ ተፈናቅለው በጊዜያዊ መጠለያ በመኖራቸው ከፍተኛ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ችግር መዳረጋቸውን በመተከል ዞን በተለያዩ የመጠለያ ጣቢያዎች የሚገኙ ዜጎች አስታወቁ፡፡ በመተከል ዞን በቡለን ወረዳ ከኩጅ ቀበሌ እና ሌሎች አካባቢዎች…

በአብዬ በሚገኙ ተቀናቃኝ ጎሳዎች መካከል የሰላም ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአብዬ ግዛት የሚገኙት የሚስሪያ እና ዲንካ ጎሳዎች መካከል የሰላም ስምምነት ተፈረመ፡፡ በሚስሪያ በኩል ጃዕሚ አልሲድቅ እንዲሁም በዲንካ ጎሳ በኩል ደግሞ ዋር ሀመዲን ስምምነቱን ተፈራርመዋል፡፡ በአብዬ አሚት በምትባል ከተማ በተካሄደው…

በሀዋሳ ባዕድ ነገር ጨምረው እንጀራ በመጋገር ሲያከፋፍሉ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባዕድ ነገር ጨምረው እንጀራ በመጋገር በህገወጥ መንገድ የሚያከፋፈሉ ተጠርጣሪዎች በህብረተሰቡ ጥቆማ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የሀዋሳ ከተማ ፖሊስ አስታወቀ። ታህሳስ 25 ቀን 2013 ዓ.ም በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር በታቦር ክፍለ ከተማ ከወልደአማኑኤል…

ተጨማሪ 573 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ4 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ለ6 ሺህ 387 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 573 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ባለፉት 24 ሰዓታት በኮሮናቫይረስ ሳቢያ የ4 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በአጠቃላይ በቫይረሱ ለህልፈት…

ታላቁ የሕዳሴ ግድብን አስመልክቶ የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር የሰየሟቸው ባለሙያዎች ያቀረቡት ረቂቅ ሰነድ ኢትዮጵያ እና ሱዳን ሲቀበሉት ግብፅ ሳትቀበለው…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2013(ኤፍ.ቢ.ሲ) ታላቁ የሕዳሴ ግድብን አስመልክቶ የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር የሰየሟቸው ባለሙያዎች ያቀረቡትን ረቂቅ ሰነድ ኢትዮጵያ እና ሱዳን ሲቀበሉት ግብፅ ሰነዱን ሳትቀበለው ቀርታለች ። በታላቁ የህዳሴ ግድብ ዙሪያ ዛሬ የተካሄደውን የሶስትዮሽ ውይይት…

ወንጀለኞችን ለመያዝ ለሚደረገው ጥረት ሁሉ ከፀጥታ ሃይሉ ጎን መሆናቸውን የዳንጉር ወረዳ ነዋሪዎች ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2013(ኤፍ.ቢ.ሲ) በመተከል ዞን በወገኖቻችን ላይ ጭካኔ በተሞላበት መልኩ ግድያ የፈፀሙ ወንጀለኞችን ለመያዝ ለሚደረገው ጥረት ሁሉ ከፀጥታ ሃይሉ ጎን መሆናቸውን የዳንጉር ወረዳ ነዋሪዎች ተናገሩ። በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የተቋቋመው የተቀናጀ ግብረ…

በፕሪሚየር ሊጉ ሀድያ ሆሳእና አዳማ ከተማን 3ለ1 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2013(ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ የአምስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሀድያ ሆሳእና አዳማ ከተማን 3ለ1 አሸንፏል። ለሀድያ ሆሳእና አይዛክ ኢሲንዴ በ36ኛው ደቂቃ፣ ዳዋ ሆቴሳ በ72ኛው ደቂቃ እና ላሊፉ ፎፋና በ89ኛ ደቂቃ ጎል…