የሀገር ውስጥ ዜና ተጨማሪ 408 ሰዎች ኮሮናቫይረስ ሲገኝባቸው የ5 ሰዎች ህይወት አልፏል Meseret Awoke Dec 31, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 5 ሺህ 547 የላቦራቶሪ ምርመራ 243 ሰዎች ኮሮናቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። የጤና ሚኒስቴር እንዳስታወቀው በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 124 ሺህ 264 ደርሷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ቀጣዩ ምርጫ ወደ ብሄራዊ መግባባት የምንሻገርበት ወሳኝ ምዕራፍ ላይ የሚካሄድ እንደመሆኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች ሊጠቀሙበት ይገባል- ምሁራን Meseret Awoke Dec 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ቀጣዩ ምርጫ ወደ ብሄራዊ መግባባት የምንሻገርበት ወሳኝ ምዕራፍ ላይ የሚካሄድ እንደመሆኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች ሊጠቀሙበት ይገባል ሲሉ የሶዶ ዩኒቨርስቲ የማህበረሰብ ሳይንስ መምህር ንጋቱ አበበ ገልጸዋል ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ…
የዜና ቪዲዮዎች የጊዜያዊ አስተዳደሩ የመልሶ ማቋቋም ስራ በትግራይ ክልል Meseret Awoke Dec 31, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=2e5szHk1qO8
የሀገር ውስጥ ዜና በዲላ ሠላም ሆስፒታል ከአንዲት እናት 26 ኪሎ ግራም ዕጢ ወጣ Meseret Awoke Dec 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በዲላ ከተማ በሚገኘው ሠላም ሆስፒታል አንዲት እናት 26 ኪሎ ግራም የሚመዝን ዕጢ በቀዶ ህክምና እንደወጣላቸው የሆስፒታሉ ሐኪም አስታወቁ። ቀዶ ህክምና ያደረጉት የሆስፒታሉ ሐኪም ዶክተር ጌታቸው መርጊያ የ40 ዓመት ዕድሜ ያላቸው እኚህ እናት ሆዴ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት የፀረ-ሙስና ኮንቬንሽን አንቀጽ 44 ላይ የነበራትን ተዓቅቦ አነሳች Meseret Demissu Dec 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 22፣ 2013( ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ወንጀለኞችን አሳልፎ መስጠት የሚደነግገው የተባበሩት መንግሥታት የፀረ-ሙስና ኮንቬንሽን አንቀጽ 44 ላይ የነበራትን ተዓቅቦ አነሳች። የፌደራል ሥነ-ምግባርና የጸረ ሙስና ኮሚሽን ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት የፀረ-ሙስና ኮንቬንሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽኑ ለመተከል ተፈናቃዮች ከ30 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke Dec 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን ለመተከል ተፈናቃዮች ከ30 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ ቁሳቁሶች ድጋፍ ማድረጉ ተገለጸ፡፡ በኮሚሽኑ የአሶሳ አስተባባሪ ቪክቶሪያ ኮፓ ድጋፉን ዛሬ በአሶሳ ከተማ ለክልሉ አደጋ ስጋት እና ስራ…
ስፓርት ለሃገር ባለውለታ አንጋፋ አትሌቶች የገንዘብ ማበረታቻ ሽልማት ተሰጠ Meseret Awoke Dec 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአንጋፋ አትሌቶች ማህበር የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ለአንድ መቶ አንጋፋ አትሌቶች ስጦታ ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም አበረከተላቸው። ለእያንዳንዳቸው አንጋፋ አትሌቶች የሶስት ሺህ ብር የገንዘብ ስጦታውን የአንጋፋ አትሌቶች ፕሬዚዳንት…
የሀገር ውስጥ ዜና “ምክንያታዊ ወጣትን መፍጠር” በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ሀገር አቀፍ መድረክ ሊካሄድ ነው Tibebu Kebede Dec 31, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) “ምክንያታዊ ወጣትን መፍጠር" በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ሀገር አቀፍ መድረክ የፊታችን ቅዳሜ ይጀመራል። መድረኩ በተለያዩ ምዕራፎች የተከፋፈለ ሲሆን ከመላው ሀገሪቱ የተውጣጡ ከ5 ሚሊየን በላይ ወጣቶች ወጣቶች ተሳታፊ ይሆናሉ፡፡ እንደ ሀገር…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ ከፈረንሳይ አምባሳደር ሪሚ ማሬሾ ጋር ተወያዩ Meseret Demissu Dec 31, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 22 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ ከፈረንሳይ አምባሳደር ሪሚ ማሬሾ ጋር ተወያዩ፡፡ ምክትል ከንቲባዋ በአዲስ አበባ እና በፈረንሳይ ተቋራጮች በሚሰሩ ፕሮጀችቶች አፈጻጸም…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ፖሊስ ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ አዘጋጅነት ሀገር አቀፍ የጥናትና ምርምር ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው Meseret Demissu Dec 31, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 22 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በኦሮሚያ ፖሊስ ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ አዘጋጅነት ሀገር አቀፍ የጥናትና ምርምር ኮንፈረንስ እየተካሄደ ይገኛል። በኮንፈረንሱም የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶክተር ቀንአ ያዴታ፣ የኦሮሚያ ክልል ምክር ቤት ህግና…