የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ 4ኛው የብስክሌተኞችና እግረኞች ቀን በመጪው እሁድ ይካሄዳል Abrham Fekede Dec 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 22፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ 4ኛው የብስክሌተኞችና እግረኞች ቀን በመጪው እሁድ በተለያዩ መርሃ ግብሮች እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡ መርሃ ግብሩ የትራንስፖርት ቢሮ ከትራንስፖርት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ነው ያዘጋጀው ተብሏል፡፡ በየወሩ በ4ኛው ሳምንት…
የሀገር ውስጥ ዜና የእናቶችና ጨቅላ ህፃናትን ጤናና የስርዓተ ምግብ ሁኔታን ለማሻሻል ያለመ የንቅናቄ መድረክ ተካሄደ Feven Bishaw Dec 31, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የእናቶችና ጨቅላ ህፃናትን ጤናና የስርዓተ ምግብ ሁኔታን ይበልጥ ለማሻሻል በሚደረገው ጥረት ባለድርሻ አካላት በቅንጅት ሊሰሩ እንደሚገባ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለፁ፡፡ “የተጠናከረ የጋራ ጥረት…
የሀገር ውስጥ ዜና በባህር ዳር የባህል ሙዚቃ፣ የታንኳና ስፖርት ፌስቲቫል ሊካሄድ ነው Meseret Awoke Dec 31, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጥርን በባህር ዳር የተሰኘ የባህል ሙዚቃ፣ ታንኳና ስፖርት ፌስቲቫል ያካተተ ዝግጅት በባህር ዳር ሊካሄድ መሆኑን የባህርዳር ከተማ አስተዳደር ባህል ቱሪዝም ስፖርት መምሪያ አስታወቀ፡፡ የመምሪያው ሀላፊ አቶ አብረሃም አሰፋ እንደተናገሩት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሃገራት በኮሮና ቫይረስ የደበዘዘውን የፈረንጆቹን 2021 ቀድመው እየተቀበሉ ነው Tibebu Kebede Dec 31, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ የደበዘዘውን የፈረንጆቹን አዲስ አመት አንዳንድ ሃገራት ቀድመው እየተቀበሉ ነው፡፡ በደቡብ ምዕራብ ፓሲፊክ የምትገኘው ኒውዚላንድ አዲሱን 2021 በመቀበል ቀዳሚ ሆናለች፡፡ በፓሲፊክ ደሴት የሚገኙ ሃገራት 2021ን…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል በተመረጡ ትምህርት ቤቶች የሶማሊኛ ቋንቋ እንደ ተጨማሪ የቋንቋ ትምህርት መሰጠት ተጀመረ Feven Bishaw Dec 31, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል በተመረጡ ትምህርት ቤቶች የሶማሊኛ ቋንቋ እንደ ተጨማሪ የቋንቋ ትምህርት መሰጠት ተጀመረ። በቅርቡ የሶማሌና የኦሮሚያ ክልል አመራሮች በኦሮሚያ ክልል እና የሶማሌ ክልል ትምህርት ቤቶች የሱማሊኛና የአፋን ኦሮሞ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደብረ ብርሀን ከተማ በ2 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር የተገነባው ቦርት ማልት ብቅል ፋብሪካ ስራ ጀመረ Abrham Fekede Dec 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 22፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደብረ ብርሀን ከተማ በ2 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር የተገነባው ቦርት ማልት ብቅል ፋብሪካ ዛሬ ብቅል ማምረት ጀመረ፡፡ በፈረንሳይ ባለሀብቶች የተገነባው ፋብሪካው በዓመት 60 ሺህ ቶን ብቅል የማምረት አቅም አለው ተብሏል፡፡ የአማራ ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና ወጋገን ባንክ በተጠናቀቀው በጀት አመት ከታክስ በፊት አንድ ነጥብ አንድ ቢሊየን ብር ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ Meseret Demissu Dec 31, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 22 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ወጋገን ባንክ በተጠናቀቀው በጀት አመት ከታክስ በፊት 1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ ባንኩ ሃያ ሰባተኛ መደበኛ የባለአክሲዮኖች ጉባኤውን ዛሬ አካሂዷል። በበጀት አመቱ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አመራር የነበሩት ኮማንደር ግርማይ ናይዝጊን ጨምሮ 6 ተጠርጣሪዎች ዋስትና ተፈቀደላቸው Meseret Demissu Dec 31, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 22 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አመራር የነበሩት ኮማንደር ግርማይ ናይዝጊን ጨምሮ 6 ተጠርጣሪዎች ዋስትና ተፈቀደላቸው። ተጠርጣሪዎቹ ኮማንደር ግርማይ ናይዝጊ ፣የቀድሞ የመከላከለያ ጡረተኛው ሌተናል ኮሎኔል ገብረማርያም…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም ጤና ድርጅት በትምህርት ቤቶች የኮቪድ19 መከላከያ መንገዶች በአግባቡ መተግበራቸውን ለማረጋገጥ ከባለድርሻ አካላት ጋር በትብብር እንደሚሰራ አስታወቀ Tibebu Kebede Dec 31, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት በኢትዮጵያ ትምህርት ቤቶች መከፈታቸውን ተከትሎ የኮቪድ19 መከላከያ መንገዶች በአግባቡ መተግበራቸውን ለማረጋገጥ ከባለድርሻ አካላት ጋር በትብብር እንደሚሰራ አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ ኮቪድ19 መከሰቱን ተከትሎ ባለፈው አመት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል በመጭው ክረምት የሚተከሉ ከ4 ቢሊየን በላይ ችግኞች እየተዘጋጁ ነው Meseret Demissu Dec 31, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 22 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመጭው ክረምት የሚተከሉ ከ4 ቢሊየን በላይ ችግኞች እየተዘጋጁ መሆኑን የኦሮሚያ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ አስታወቀ። በቢሮው የደን ልማትና እንክብካቤ ዳይሬክተር አቶ ስለሺ ለማ ÷በክልሉ የሚተከሉ 4 ነጥብ 1…