የቁልቢ ገብርኤል የንግስ በዓል በሠላም ተከብሮ እንዲጠናቀቅ ዝግጅት ማጠናቀቃቸውን የፀጥታ አካላት አስታወቁ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14፣ 2013(ኤፍቢሲ) ዓመታዊው የቁልቢ ገብርኤል የንግስ በዓል በሠላም ተከብሮ እንዲጠናቀቅ አስፈላጊውን ዝግጅት ማጠናቀቃቸውን የምስራቅ ኢትዮጵያ የፀጥታ አካላት አስታወቁ፡፡
የሀረሪ ክልል፣ የድሬዳዋ አስተዳደር፣ የምስራቅና ምዕራብ ሐረርጌ ዞኖች የፖሊስ ኮሚሽኖችና…