የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች የአውራ አምባ ማኅበረሰብ አኗኗርን የሚገልፁ ቦታዎችን ጎበኙ Meseret Demissu Dec 22, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ )የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች እና የደቡብ ጎንደር ዞን የሥራ ኃላፊዎች ጥንታዊና ታሪካዊ የሆነውን የአውራ አምባ ማኅበረሰብ አኗኗርን የሚገልፁ ቦታዎችን ጎበኙ። የአውራ አምባ ማኅበረሰብ ከ1964 ዓ.ም ጀምሮ…
ቢዝነስ በኦሮሚያ ክልል ባለፉት አምስት ወራት 83 ቢሊየን ብር ካፒታል ያስመዘገቡ ፕሮጀክቶች ወደ ስራ ገብተዋል Tibebu Kebede Dec 22, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል ባለፉት አምስት ወራት 83 ቢሊየን ብር ካፒታል ያስመዘገቡ 4 ሺህ 359 የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ወደ ስራ መግባታቸውን በኦሮሚያ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ አቶ አዲሱ አረጋ አስታወቁ።…
ቢዝነስ ባለፉት አምስት ወራት በጋራ ገቢዎች ማከፋፈያ ቀመር ለክልሎች 9 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ተላለፈ Tibebu Kebede Dec 22, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት አምስት ወራት በጋራ ገቢዎች ማከፋፈያ ቀመር ለክልሎች 9 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር እንዲተላለፍ መደረጉን የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው አስታወቁ። በዚህም ከሐምሌ 2012 ዓ.ም እስከ ህዳር 30 ቀን 2013 ዓ.ም ለአሮሚያ ክልል 3…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ዓለምፀሃይ ከኡጋንዳ የፀጥታ ሚኒስትር ጋር በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ተወያዩ Meseret Demissu Dec 22, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኡጋንዳ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዓለምፀሃይ መሰረት ከሃገሪቱ የፀጥታ ሚኒስትር ጋር በወቅታዊ ሁኔታ ላይ ውይይት አደረጉ። አምባሳደር ዓለምፀሃይ በወቅታዊ የኢትዮጵያ ጉዳዮች፣ በትግራይ ክልል ስለተካሄደው የህግ ማስከበር…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሰሞኑ ወደ ኢትዮጵያ የገባው መጠነኛ እርጥበት አዘል አየር በአንዳንድ አካባቢዎች መጠነኛ ዝናብ እንዲኖር የሚያደርግ መሆኑ ተገለፀ Feven Bishaw Dec 22, 2020 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ከሰሞኑ ወደ ኢትዮጵያ የገባው መጠነኛ እርጥበት አዘል አየር በአንዳንድ አካባቢዎች መጠነኛ ዝናብ እንዲኖር የሚያደርግ በመሆኑ ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ የብሄራዊ ሜቲዮሮሎጂ ኤጀንሲ አሳሰበ። በኤጀንሲው የትንበያ እና ቅድመ ማስጠንቀቂያ ዳይሬክተር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአሜሪካ ኮንግረስ ለኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ 900 ቢሊየን ዶላር የእርዳታ ገንዘብ አፀደቀ Tibebu Kebede Dec 22, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ኮንግረስ ለኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ 900 ቢሊየን ዶላር የእርዳታ ገንዘብ አፀደቀ፡፡ ለረጅም ጊዜ ሲጠበቅ የነበረው ገንዘብ ለተወካዮች ምክር ቤት ቀርቦ ከፀደቀ በኋላ በየግዛት አስተዳዳሪዎች ይሁንታን አግኝቷል፡፡ እርዳታው በቫይረሱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዋሽ ወልዲያ ሀራ ገበያ ባቡር ፕሮጀክት ትግበራ ወቅት የተካሄዱ የቴክኖሎጂ ሽግግር ስራዎች ተጎበኙ Meseret Demissu Dec 22, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ፕሮግራም ቡድን የአዋሽ ወልዲያ ሀራ ገበያ የባቡር ፕሮጀክቱ በሚተገበርበት ወቅት የተካሄዱ የቴክኖሎጂ ሽግግር ስራዎችን ጎብኝቷል። በዚህም ቡድኑ "የአዋሽ ወልዲያ ሀራ ገበያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል ጉዳት የደረሰባቸውን የኤሌክትሪክ ኃይል መሠረተ ልማቶች ጠግኖ ሁሉንም ከተሞች እና የገጠር ቀበሌዎች በአጭር ጊዜ ውስጥ ኃይል እንዲያገኙ… Meseret Awoke Dec 22, 2020 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል መቐለ ከተማ እና በዙሪያው ባሉ ከተሞች ተቋርጦ የነበረውን የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ወደ መደበኛ አገልግሎት አሰጣጡ ሙሉ በሙሉ ለመመለስ እየተሰራ እንዲያገኝ ተገለጸ። በአሁኑ ወቅት ዋጃ፣ አላማጣ፣ ኮረም፣ ማይጨው፣ መሆኒ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ የተመራ የልዑካን ቡድን ከሱዳን መሠረተ ልማትና ትራንስፖርት ሚኒስትር እንዲሁም ከዘርፉ ተጠሪ ተቋማት ጋር መከረ Tibebu Kebede Dec 21, 2020 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዴሪ የትራንስፖርት ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ የተመራው የልዑካን ቡድን ከሱዳን መሠረተ ልማትና ትራንስፖርት ሚኒስትር እንዲሁም ከዘርፉ ተጠሪ ተቋማት የስራ ሀላፊዎች ጋር መከረ። ልዑካን ቡድኑ ከሱዳን መሠረተ ልማትና ትራንስፖርት ሚኒስቴር፥…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ- ሱዳን የድንበር ጉዳይ እንዲጦዝ የፈለጉት የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው – አምባሳደር ዲና Tibebu Kebede Dec 21, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ጠላቶች የኢትዮ-ሱዳን የድንበር ጉዳይ እንዲጦዝ ቢፈልጉም ሁለቱ ሀገራቱ ጉዳዩን ለአንድ ጊዜና ለመጨረሻ ጊዜ ለመፍታት ቃል መግባታቸው ተገለጸ። ችግሩን ለማስፋት የፈለጉት የኢትዮጵያ ጠላቶች እንዳልተሳካላቸው እና እንደማይሳካላቸው…