የዜና ቪዲዮዎች የኢጋድ አባል ሃገራት፤ ኢትዮጵያ የወሰደችውን የህግ የማስከበር ሂደት አደነቁ Meseret Awoke Dec 22, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=QnvvnlA6858
የዜና ቪዲዮዎች የወንጀል ህግ ስነ-ስርዓትና የማስረጃ ህግ ረቂቅ አዋጅ የዜጎችን መብትና የሃገርን ጥቅም ባስጠበቀ መልኩ የተዘጋጀ መሆኑ ተገለፀ Meseret Awoke Dec 22, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=WlyWWWsnhxs
የዜና ቪዲዮዎች የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ከውቅሮ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ተወያየ Meseret Awoke Dec 22, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=2cNRkRPVlJg
የሀገር ውስጥ ዜና ከመከላከያ ሰራዊት በጡረታ የተገለሉ አባላትን በማሰባሰብና በመመልመል የትግራይ ልዩ ሃይልን እንዲቀላቀሉ ሲያደርጉ ነበር የተባሉ ተጠርጣሪዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ Tibebu Kebede Dec 22, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመከላከያ ሰራዊት በጡረታ የተገለሉ አባላትን በማሰባሰብና በመመልመል የትግራይ ልዩ ሃይልን እንዲቀላቀሉ ሲያደርጉ ነበሩ የተባሉ አራት የቀድሞ የመከላከያ ሰራዊት መኮንኖች ፍርድ ቤት ቀረቡ፡፡ ከአራቱ መካከል ከኮሎኔል ገብረመድህን ገብረመስቀል…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ በቡኖ በደሌ ዞን ጉብኝት አደረጉ Feven Bishaw Dec 22, 2020 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እና የከተማ ልማት ክላስተር አስተባባሪ ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ የተመራ ልዑክ ቡኖ በደሌ ዞን እና ከተማ ጉብኝት አደረገ። ምክትል ርዕሰ መስተዳድሯ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ ወላጆች ልጆቻቸውን ወደ ትምህርት ቤት እንዲልኩ ጥሪ አቀረበ Feven Bishaw Dec 22, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት በተጀመረባቸው አካባቢዎች ወላጆች ልጆቻቸውን ወደ ትምህርት ቤት እንዲልኩ የትምህርት ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ። የኮቪድ 19 ወረርሽኝን በመከላከል የመማር ማስተማር ስራው ቢጀመርም በርካታ ተማሪዎች በትምህርት ገበታቸው ላይ መገኘት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ መተከል ዞን ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Dec 22, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ከመተከል ዞን ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ። በውይይት መድረኩ ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን፣ የሰላም ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል፣ የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ39 ሺህ ብር በላይ ሀሰተኛ የብር ኖቶች የተገኘባቸው ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ Tibebu Kebede Dec 22, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ጅሌ ጥሙጋ ወረዳ በሰንበቴ ከተማ ከ39 ሺህ ብር በላይ ባለ 200 ሀሰተኛ የብር ኖቶች የተገኘባቸው ሁለት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ማዋሉን ፖሊስ አስታወቀ። የወረዳው ፖሊስ ጽህፈት ቤት ኃላፊ ዋና…
የሀገር ውስጥ ዜና የከተሞችን ምጣኔ ሃብት ለማሳደግና ስራ አጥነትን ለመቀነስ ለኢንዱስትሪ ዘርፍ መሰረት መጣል ያስፈልጋል – ወ/ሮ አዳነች አቤቤ Meseret Demissu Dec 22, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የከተሞችን ምጣኔ ሃብት ለማሳደግና ስራ አጥነትን ለመቀነስ ለኢንዱስትሪው ዘርፍ ትኩረት መስጠት እንደሚያስፈልግ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ። የአነስተኛና መካከለኛ ማምረቻ…
የሀገር ውስጥ ዜና የታንዛኒያን ድንበር በህገወጥ መልኩ አቋርጠው የገቡ 1 ሺህ 100 ኢትዮጵያውያን እስር ላይ እንደሚገኙ ኤምባሲው ገለፀ Tibebu Kebede Dec 22, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የታንዛኒያን ድንበር በህገወጥ መልኩ አቋርጠው የገቡ 1 ሺህ 100 ኢትዮጵያውያን እስር ላይ እንደሚገኙ በታንዛኒያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ። ኤምባሲው ባለፉት ሶስት ሳምንታት ውስጥ በታንዛኒያ አራት ግዛቶች ውስጥ በሚገኙ ማረሚያ ቤቶች…