Fana: At a Speed of Life!

ጊዜያቸው ያላለፈባቸውን የሬዲዮ መገናኛዎች ኮሚቴ አቋቁመው ለህወሃት የፀረ-ሰላም ቡድን የላኩ መኮንኖች ፍርድ ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሰራዊት ኮሙዩኒኬሽን ኃላፊ ሜጀር ጄኔራል ገብረመድህን ፍቃዴን ጨምሮ 7 የመከላከያ መኮንኖች ችሎት ቀርበዋል፡፡ ተጠርጣሪዎቹ ሀገርን በመክዳት ወንጀልና ህገመንግስትና ህገመንግስታዊ ስርዓቱን…

የአውሮፓ ህብረት ለኢትዮጵያ የሚሰጠውን ድጋፍ አቁሟል በሚል የተሰራጨው መረጃ የተሳሳተ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በሰሜን የሀገሪቱ ክፍል በወሰደችው የህግ ማስከበር እርምጃ ምክንያት የአውሮፓ ህብረት ለኢትዮጵያ የሚሰጠውን ድጋፍ አቁሟል በሚል የተሰራጨው መረጃ የተሳሳተ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለፁ፡፡…

የኢትዮጵያና የሱዳን እህትማማችነት ለጋራ እድገት ወሳኝ መሆኑን ምክትል ጠ/ሚ ደመቀ መኮንን ገለፁ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና የሱዳን እህትማማችነት ወደላቀ ደረጃ እንዲሸጋገር ኢትዮጵያ መልካም ፍላጎቷ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለፁ፡፡ ሁለተኛው የኢትዮ- ሱዳን የድንበር ጉዳዮች የከፍተኛ አመራር የፖለቲካ ውይይት…

በሴካፋ ዋንጫ የኢትዮጵያ ታዳጊ ብሄራዊ ቡድን የጅቡቲ አቻውን በማሸነፍ ሶስተኛ ደረጃ በመያዝ አጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ (ሴካፋ) ዋንጫ የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን የጅቡቲ አቻውን በማሸነፍ ሶስተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቋል። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከ17 ዓመት በታች የሶስተኛ ደረጃ ለመያዝ ከጅቡቲ ጋር ባደረገው…

የሰላም ሚኒስቴር ከጂ አይ ዜድ ኢትዮጵያ ጋር ድንበር ዘለል የትብብር ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴር ጂ አይ ዜድ ኢትዮጵያ ጋር በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እና በብሉ ናይል ድንበር ዘለል የትብብር ስምምነት ተፈራረመ። የሰላም ሚኒስቴር የፌዴራሊዝምና አርብቶ አደር ጉዳዮች ዘርፍ ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር…

ሁለተኛው የኢትዮ- ሱዳን የድንበር ጉዳዮች የከፍተኛ ደረጃ የፖለቲካ ውይይት በሱዳን ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው የኢትዮ- ሱዳን የድንበር ጉዳዮች የከፍተኛ ደረጃ የፖለቲካ ውይይት በካርቱም ሱዳን ተካሂዷል። ሁለቱ ወገኖች በጋራ የድንበር አካባቢ ወቅታዊ ጉዳዮችን በተመለከተ መክረዋል። በተጨማሪም የጋራ ድንበራቸውን በተመለከተ ያሉት…

ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ናኦሚ ግርማ የ2020 የአሜሪካ ምርጥ ወጣት ተጫዋች ሆና ተመረጠች

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን አምበል የሆነችው ናኦሚ ግርማ የ2020 የአሜሪካ ምርጥ ወጣት ተጫዋች ሆና ተመርጣለች። በዚህ ዓመት ለዋናው ብሔራዊ ቡድን መመረጥ የቻለችው የተከላካይ መስመር ተጫዋቿ በ2019 የኮሌጅ ቡድኗ ስታንፎርድ…