ስፓርት የብሔራዊ ስታዲየም የጣራ መሸከሚያ ምሰሶ ኮንክሪት ሙሌት ተጀመረ Tibebu Kebede Dec 19, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ ስታዲየም የጣራ መሸከሚያ ምሰሶ ኮንክሪት ሙሌት ተጀመረ። የስታዲየሙ ሁለተኛው እና የማጠቃለያ ምዕራፍ ግንባታ የፊርማ ስነ ስርአት በዛሬው እለት ተካሄዷል፡፡ በዚህ ወቅትም የፕሮጀክቱ የሁለተኛ ምዕራፍ ስራው ዋና አካል የሆነው…
የሀገር ውስጥ ዜና በቡራዩ በደረሰ የእሳት አደጋ ግምቱ 10 ሚሊየን ብር የሆነ ንብረት መውደሙ ተገለፀ Tibebu Kebede Dec 19, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቡራዩ ከተማ በደረሰ የእሳት አደጋ ግምቱ 10 ሚሊየን ብር የሆነ ንብረት መውደሙ ተገለፀ፡፡ ትናንት ከቀኑ 8 ሰዓት አካባቢ በደረሰው የእሳት አደጋ ግምቱ 10 ሚሊየን ብር የሆነ ንብረት መውደሙን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር የእሳት እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን አስመረቀ Tibebu Kebede Dec 19, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ መርሐግብሮች ሲያስተምራቸው የነበሩ ተማሪዎቹን አስመረቀ፡፡ ዩኒቨርሲቲው በዛሬው እለት ያስመረቃቸው ተማሪዎች ቁጥር 1 ሺህ 300 ተማሪዎች ናቸው፡፡ ከዚህ ውስጥ 1 ሺህ 228 በመጀመሪያ ዲግሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት በህግ ማስከበር ዘመቻው የተፈናቀሉ ዜጎችን ለማቋቋም ከሱዳን ጋር በትብብር እንደሚሰራ አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ ገለጹ Tibebu Kebede Dec 19, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በህግ ማስከበር ዘመቻው የተፈናቀሉ ዜጎችን ለመመለስና ለማቋቋም ከሱዳን ጋር በትብብር እንደሚሰራ በሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ ገለጹ፡፡ አምባሳደሩ ከአል ዓረቢያ አልሃዳጥ ቴሌቪዥን ጋር በትግራይ ክልል ስለተወሰደው…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ፕሬዚዳንት አምባሳደር ቮልካን ቦስኪር ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Dec 19, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ፕሬዚዳንት አምባሳደር ቮልካን ቦስኪር ጋር ተወያዩ፡፡ አምባሳደር ታዬ በወቅታዊ የኢትዮጵያ ጉዳዮች ዙሪያ ለፕሬዚዳንቱ ገለፃ አድርገዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የጣሊያን አስጎብኚ ድርጅት የኢትዮጵያን የቱሪዝም መዳረሻዎች ለማስተዋወቅ እንደሚሰራ ገለፀ Tibebu Kebede Dec 19, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሮም የኢፌዴሪ ኤምባሲ የኢትዮጵያ የቱሪዝም መዳረሻዎችን ለማስተዋወቅ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ኤምባሲው በሮም ከኢትዮጵያ አየር መንገድ አካባቢያዊ ቢሮ ጋር በመተባባር የመስህብ ስፍራዎችን ለማስተዋወቅ የሚረዳ የበይነ መረብ ውይይት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ለቀጣይ አራት ወራት የሚቆይ የወጣቶች የአረንጓዴ ልማት እና የአካባቢ ጥበቃ ስራ ተጀመረ Tibebu Kebede Dec 19, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ለቀጣይ አራት ወራት የሚቆይ የወጣቶች የአረንጓዴ ልማት እና የአካባቢ ጥበቃ ስራ ተጀመረ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በከተማዋ ለቀጣይ አራት ወራት የሚቆየውን የወጣቶች የአረንጓዴ…
ፋና 90 ኢትዮጵያውያን በህብረ ብሄራዊነት ተከባብሮ የሚያኖር እሴትን የገነቡ እንጂ በአልባሌ የግጭት ሴራዎች የሚምበረከኩ አይደሉም Feven Bishaw Dec 18, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=THt1eaA4kbI
የሀገር ውስጥ ዜና ቦርዱ በኦነግ አመራር አባላት መካከል የተፈጠረ አለመግባባትን አስመልክቶ ውሳኔ አሳለፈ Feven Bishaw Dec 18, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) አመራር አባላት መካከል የተፈጠረ አለመግባባትን አስመልክቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በኦሮሞ ነጻነት ግንባር አመራር አካላት መካከል ተፈጠረውን አለመግባባት…
የሀገር ውስጥ ዜና የባህርዳር አውሮፕላን ማረፊያ “የባህርዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ አውሮፕላን ማረፊያ” ተብሎ እንዲጠራ ተወሰነ Feven Bishaw Dec 18, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አመታት "የባህርዳር ግንቦት 20 አውሮፕላን ማረፊያ" ተብሎ ይጠራ የነበረው የባህርዳር አውሮፕላን ማረፊያ"የባህርዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ አውሮፕላን ማረፊያ" ተብሎ እንዲጠራ ተወሰነ፡፡ ባለፉት አመታት "የባህርዳር ግንቦት 20 አውሮፕላን…