Fana: At a Speed of Life!

ሳዑዲ ዓረቢያ እና ባህሬን የኮቪድ 19 ክትባት ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ሳዑዲ ዓረቢያ እና ባህሬን የኮቪድ 19 ክትባት መርሃ ግብሮችን ጀምረዋል። ሳዑዲ ዓረቢያ መጠነ ሰፊ የኮቪድ 19 የክትባት መርሃ ግብር ጀምራለች ፡፡ በባህረ ሰላጤዋ ሃገር ባለፈው ሳምንት  ጥቅም ላይ እንዲውል የተፈቀደውን የኮሮና ክትባት…

የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባ ዛሬም እንደቀጠለ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባ ዛሬም እንደቀጠለ ነው፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ መደበኛ ስበስባውን ከትናንት ጀምሮ እያካሄደ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ዛሬም በተለያዩ ጉዳዮች ላይ…

በኬኒያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የወታደራዊ ከፍተኛ መኮንን የሆኑት ብርጋዴር ጀኔራል ኪዱ ፍርድ ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬኒያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የወታደራዊ ከፍተኛ መኮንን ብርጋዴር ጀኔራል ኪዱ አለሙ ፍርድቤት ቀረቡ፡፡ ተጠርጣሪው በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድቤት አንደኛ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት የቀረቡ ሲሆን መርማሪ ፖሊስም የሰራቸውን የምርመራ ስራዎች ለችሎቱ…

በምዕራብ ሐረርጌ 220 የተለያዩ ሕገ ወጥ የጦር መሳሪያዎችና የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ሐረርጌ ሐብሮ ወረዳ 220 የተለያዩ ሕገ ወጥ የጦር መሳሪያዎችና የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ፡፡ ክላሽን ጨምሮ የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች፣ ቦምብ እና ሽጉጦች እንዲሁም ከ897 ሺህ ብር በላይ ግምት ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች…

በቱርክ የኢትዮጵያ አምባሳደር ግርማ ተመስገን ለኢጋድ እና የአፍሪካ ሃገራት አምባሳደሮች በህግ ማስከበር ዘመቻው ዙሪያ ማብራሪያ ሰጡ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱርክ የኢትዮጵያ አምባሳደር ግርማ ተመስገን መቀመጫቸውን አንካራ ላደረጉ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነት መንግስታት (ኢጋድ) እና የአፍሪካ አምባሳደሮች በትግራይ ክልል ስለተወሰደው ህግ ማስከበር ዘመቻ ዙሪያ ማብራሪያ ሰጡ። አምባሳደር ግርማ…

የፅንፈኛው ቡድን የመረጃ ምረዛን ለማክሸፍ እውነታን መሰረት ያደረገ የተቀናጀ ስራ መስራት እንደሚገባ ምሁራን ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የፅንፈኛው ቡድን የመረጃ ምረዛን ለማክሸፍ እውነታን መሰረት ያደረገ የተቀናጀ ስራ መስራት እንደሚገባ በኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ እና በሩሲያ የወዳጅነት ዩኒቨርሲቲ በምርምር ስራ ላይ የሚገኙ ትውልደ ኢትዮዽያውያን ምሁራን ተናገሩ። የኦክስፎርድ…

ኢትዮጵያ ያስተናገደችዉ የአኖካ ጉባኤ ዝግጅት ስኬታማ እንደነበር ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ያስተናገደችዉ የአፍሪካ ኦሊምፒክ ኮሚቴዎች ማህበር (አኖካ) ጉባኤ ዝግጅት ስኬታማ እንደነበር ተገለፀ፡፡ የአኖካ ጉባኤ እና የጠቅላይ ሚኒስትር አዐይ አሕመድ የሽልማት እና የምስጋና መርሃ ግብር ተካሄዷል፡፡…

ተመድ በትግራይ ክልል ሰብዓዊ ድጋፍ ለማቅረብ ከ35 ሚሊየን ዶላር በላይ መልቀቁን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ህግን በማስከበር እርምጃው ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ ለማቅረብ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት 35 ነጥብ 6 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ መልቀቁን አስታወቀ። ድጋፉ ለዜጎች የውሃ፣ የንፅህና መጠበቂያ እና የህክምና ቁሳቁሶችን…

በበጀት ዓመቱ ለሚከናወኑ የስነ ምድር ሀብት ጥናት የቅድመ ቅኝት ስራ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ጂኦሎጂካል ሰርቬይ በበጀት ዓመቱ ለሚከናወኑ የስነ ምድር ሀብት ጥናት የቅድመ ቅኝት ስራ አጠናቀቀ፡፡ በአምስት ቡድን የተከፈለው የቅኝት ቡድን ከጥቅምት 20 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ የስነ-ምድር ጥናት…

የመኾኒ ከተማ የሰላምና የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ መሻሻል እያሳየ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የመኾኒ ከተማ ከንቲባ የነበሩት አቶ ጌታቸው አሸናፊ የመከላከያ ሰራዊቱ ወደ ከተማዋ ከገባ ጀምሮ የሰላምና የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ መሻሻል ማሳየቱን ተናገሩ፡፡ ከንቲባው የአካባቢው ወጣቶችና መላው የከተማዋ ነዋሪዎች የሰላም ጥበቃ ስራው ባለቤት በመሆን…