በወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታ በኤሌክትሪክ አገልግሎት ላይ የደረሱ ጉዳቶችን በመጠገን ወደቀድሞ ለመመለስ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 9 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኤሌክትሪክ አገልግሎት ላይ የደረሱ የመሰረተ ልማት ጉዳቶችን በመጠገን በአፋጣኝ ወደቀድሞ ለመመለስ እየተሰራ እንዳለ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ገለፀ፡፡
በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ በተፈጠረው የፀጥታ ችግር ምክንያት በከተሞቹ የኤሌክትሪክ…