የኢትዮ-ቻይና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የተጀመረበት 50ኛ ዓመት የወርቅ ኢዩቤልዩ በዓል በሻንጋይ ተከበረ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና ቻይና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የተጀመረበት 50ኛ ዓመት የወርቅ ኢዩቤልዩ በዓል በቤጂንግ የኢትዮጵያ ኤምባሲና በሻንጋይ ቆንስላ ጄኔራል ጽህፈት ቤት በጋራ በሻንጋይ ከተማ ተከበረ።
በበዓሉ ላይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሮ ጽዮን…