ተመድ በትግራይ ክልል ሰብዓዊ ድጋፍ ለማቅረብ ከ35 ሚሊየን ዶላር በላይ መልቀቁን ገለፀ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ህግን በማስከበር እርምጃው ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ ለማቅረብ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት 35 ነጥብ 6 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ መልቀቁን አስታወቀ።
ድጋፉ ለዜጎች የውሃ፣ የንፅህና መጠበቂያ እና የህክምና ቁሳቁሶችን…